https://amh.sputniknews.africa/20260202/3106662.html
ደቡብ አፍሪካዊቷ አቀንቃኝ ታይላ በ2026 የግራሚ ሽልማት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ዘርፍ አሸነፈች
ደቡብ አፍሪካዊቷ አቀንቃኝ ታይላ በ2026 የግራሚ ሽልማት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ዘርፍ አሸነፈች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካዊቷ አቀንቃኝ ታይላ በ2026 የግራሚ ሽልማት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ዘርፍ አሸነፈች የሙዚቃ ኮከቧ እውቆቹን የናይጄሪያ ድምፃውያን በርና ቦይ፣ ዳቪዶ እና አይራ ስታርን በመርታት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ሥራ ዘርፍ አሸናፊ... 02.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-02T19:03+0300
2026-02-02T19:03+0300
2026-02-02T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/02/3107013_0:73:800:523_1920x0_80_0_0_e890cd167e1d1a1598fba5e2328d33dd.jpg
ደቡብ አፍሪካዊቷ አቀንቃኝ ታይላ በ2026 የግራሚ ሽልማት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ዘርፍ አሸነፈች የሙዚቃ ኮከቧ እውቆቹን የናይጄሪያ ድምፃውያን በርና ቦይ፣ ዳቪዶ እና አይራ ስታርን በመርታት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ሥራ ዘርፍ አሸናፊ ሆናለች።ታይላ፤ ለሽልማቱ በእጩነት የቀረቡትን የበርና ቦይ "Love"፣ የዳቪዶ "With You"፣ የአይራ ስታር እና ዊዝኪድ "Gimme Dat" እንዲሁም የኤዲ ኬንዞ እና መህራን ማቲን "Hope & Love" የሙዚቃ ሥራዎችን በልጣ ያሸነፈችው "Push 2 Start" በተሰኘው ዘፈኗ ነው።ይህ ድል ታይላ በፈረንጆቹ 2024 "Water" በተሰኘው ዘፈኗ ሽልማቱን ካገኘች በኋላ በዘርፉ ለሁለተኛ ጊዜ በማሸነፍ የወቅቱ የአፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮከብ መሆኗን ይበልጥ ያረጋገጠችበት ሆኗል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡብ አፍሪካዊቷ አቀንቃኝ ታይላ በ2026 የግራሚ ሽልማት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ዘርፍ አሸነፈች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካዊቷ አቀንቃኝ ታይላ በ2026 የግራሚ ሽልማት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ዘርፍ አሸነፈች
2026-02-02T19:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/02/3107013_4:0:797:595_1920x0_80_0_0_578bd414680dad3e8ac382930f3b4f5f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካዊቷ አቀንቃኝ ታይላ በ2026 የግራሚ ሽልማት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ዘርፍ አሸነፈች
19:03 02.02.2026 (የተሻሻለ: 19:14 02.02.2026) ደቡብ አፍሪካዊቷ አቀንቃኝ ታይላ በ2026 የግራሚ ሽልማት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ዘርፍ አሸነፈች
የሙዚቃ ኮከቧ እውቆቹን የናይጄሪያ ድምፃውያን በርና ቦይ፣ ዳቪዶ እና አይራ ስታርን በመርታት በዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሙዚቃ ሥራ ዘርፍ አሸናፊ ሆናለች።
ታይላ፤ ለሽልማቱ በእጩነት የቀረቡትን የበርና ቦይ "Love"፣ የዳቪዶ "With You"፣ የአይራ ስታር እና ዊዝኪድ "Gimme Dat" እንዲሁም የኤዲ ኬንዞ እና መህራን ማቲን "Hope & Love" የሙዚቃ ሥራዎችን በልጣ ያሸነፈችው "Push 2 Start" በተሰኘው ዘፈኗ ነው።
ይህ ድል ታይላ በፈረንጆቹ 2024 "Water" በተሰኘው ዘፈኗ ሽልማቱን ካገኘች በኋላ በዘርፉ ለሁለተኛ ጊዜ በማሸነፍ የወቅቱ የአፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮከብ መሆኗን ይበልጥ ያረጋገጠችበት ሆኗል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X