በአቡ ዳቢ በዩክሬን ዙሪያ ሊደረግ የታቀደው ውይይት እንደተራዘመ ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopiaበአቡ ዳቢ በዩክሬን ዙሪያ ሊደረግ የታቀደው ውይይት እንደተራዘመ ተዘገበ
በአቡ ዳቢ በዩክሬን ዙሪያ ሊደረግ የታቀደው ውይይት እንደተራዘመ ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.02.2026
ሰብስክራይብ

በአቡ ዳቢ በዩክሬን ዙሪያ ሊደረግ የታቀደው ውይይት እንደተራዘመ ተዘገበ

በአሜሪካ አደራዳሪነት በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የሚካሄደው ሁለተኛ ዙር ውይይት ለበርካታ ቀናት መራዘሙን እና ምክንያቱ ግልጽ እንዳልሆነ አንድ የአሜሪካ ጋዜጣ ዘግቧል።

ዘለንስኪ ቀደም ሲል ውይይቱ ጥር 27 እና 28 በአቡ ዳቢ እንደሚካሄድ ተናግሯል።

የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ ቅዳሜ ከአሜሪካ የልዑካን ቡድን ጋር በፍሎሪዳ ውይይት አድርገዋል። ሁለቱም ወገኖች ስብሰባውን "ውጤታማ" እና "ገንቢ" ሲሉ ገልጸውታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0