አሜሪካ በኢራን ላይ 'ጦር ካነሳች’ አጠቃላይ ቀጣናው ሊቃወስ ይችላል - የኢራን መንፈሳዊ መሪ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ በኢራን ላይ 'ጦር ካነሳች’ አጠቃላይ ቀጣናው ሊቃወስ ይችላል - የኢራን መንፈሳዊ መሪ

አያቶላሕ አሊ ኻሚኒ፤ “እኛ ማንኛውንም ነገር የምንጀምር አይደለንም፤ የትኛውንም ሀገር የማጥቃት ፍላጎት የለንም። ነገር ግን ኢራን ለሚያጠቃትና ለሚተነኩሳት ማንኛውም አካል ጠንካራ ምት ትሰጣለች” ማለታቸውን የኢራን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡

መንፈሳዊ መሪው የአሜሪካ እና የኢራን ቀውስ መነሻን በሁለት ቃላት ያብራሩበትን ቪዲዮ ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0