https://amh.sputniknews.africa/20260201/3090330.html
በዓለም አቀፍ ደረጃ ያንዣበበው አለመረጋጋት አሳሳቢ እንደሆነ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ገለጹ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ያንዣበበው አለመረጋጋት አሳሳቢ እንደሆነ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ያንዣበበው አለመረጋጋት አሳሳቢ እንደሆነ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ገለጹበቤጂንግ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር የተገናኙት ሰርጌ ሾይጉ፤ በዓለም አቀፍ ፖለቲካ ዙሪያ የሚታዩ ፈጣን ለውጦች እና በተለያዩ የዓለም አካባቢዎች... 01.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-01T14:46+0300
2026-02-01T14:46+0300
2026-02-01T14:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/01/3090176_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ae6ca2bf8b04e7229e2d513bdfa804cc.jpg
በዓለም አቀፍ ደረጃ ያንዣበበው አለመረጋጋት አሳሳቢ እንደሆነ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ገለጹበቤጂንግ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር የተገናኙት ሰርጌ ሾይጉ፤ በዓለም አቀፍ ፖለቲካ ዙሪያ የሚታዩ ፈጣን ለውጦች እና በተለያዩ የዓለም አካባቢዎች ሁኔታዎች በፍጥነት እየተባባሱ መምጣታቸውን አፅንኦት ሰጥተዋል። ሾይጉ በተጨማሪም፤ ሩሲያ የጃፓንን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በቅርበት እየተከታተለች እንደሆነ እና በታይዋን ጉዳይ ለቤጂንግ ያላትን ድጋፍ ለቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ዪ በድጋሚ አረጋግጠዋል።ዋንግ ዪ በበኩላቸው፤ ቻይና እና ሩሲያ እጅግ አስፈላጊ በሆኑ የደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ የጠበቀ ግንኙነታቸውን ሊቀጥሉና የእርስ በእርስ ድጋፋቸውን ሊያጠናክሩ እንደሚገባ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በዓለም አቀፍ ደረጃ ያንዣበበው አለመረጋጋት አሳሳቢ እንደሆነ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
በዓለም አቀፍ ደረጃ ያንዣበበው አለመረጋጋት አሳሳቢ እንደሆነ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ገለጹ
2026-02-01T14:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/01/3090176_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_dab94602f6c92004cb6361a8f57ba49a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በዓለም አቀፍ ደረጃ ያንዣበበው አለመረጋጋት አሳሳቢ እንደሆነ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ገለጹ
14:46 01.02.2026 (የተሻሻለ: 14:54 01.02.2026) በዓለም አቀፍ ደረጃ ያንዣበበው አለመረጋጋት አሳሳቢ እንደሆነ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ገለጹ
በቤጂንግ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር የተገናኙት ሰርጌ ሾይጉ፤ በዓለም አቀፍ ፖለቲካ ዙሪያ የሚታዩ ፈጣን ለውጦች እና በተለያዩ የዓለም አካባቢዎች ሁኔታዎች በፍጥነት እየተባባሱ መምጣታቸውን አፅንኦት ሰጥተዋል።
ሾይጉ በተጨማሪም፤ ሩሲያ የጃፓንን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በቅርበት እየተከታተለች እንደሆነ እና በታይዋን ጉዳይ ለቤጂንግ ያላትን ድጋፍ ለቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ዪ በድጋሚ አረጋግጠዋል።
ዋንግ ዪ በበኩላቸው፤ ቻይና እና ሩሲያ እጅግ አስፈላጊ በሆኑ የደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ የጠበቀ ግንኙነታቸውን ሊቀጥሉና የእርስ በእርስ ድጋፋቸውን ሊያጠናክሩ እንደሚገባ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X