የሩሲያ ጦር በካርኮቭ ክልል ዘሌኖዬን እና በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ሱኬትስኮዬ ሰፈራዎችን ነጻ ማውጣቱን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
13:04 01.02.2026 (የተሻሻለ: 13:14 01.02.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር በካርኮቭ ክልል ዘሌኖዬን እና በዶኔትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ሱኬትስኮዬ ሰፈራዎችን ነጻ ማውጣቱን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ኃይሎች ለዩክሬን ጦር ኃይሎች ጥቅም ሲውሉ የነበሩ የትራንስፖርት መሠ ረተ ልማቶችንም አውድመዋል።
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ገራሲሞቭ በቅርቡ እንደገለጹት፤ የሩሲያ ጦር በካርኮቭ ክልል የድንበር አካባቢዎች ነጻ ቀጣና የማስፋፋት ሥራውን ቀጥሏል።
በሌላ በኩል የሩሲያ ኃይሎች ባለፉት ጥቂት ወራት በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት በመግፋት በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ማዕቀፍ በተከታታይ የተለያዩ ሰፈራዎችን ነጻ በማውጣት ላይ ይገኛሉ።
የልዩ ዘመቻውን ዳራ ለመረዳት ስፑትኒክ አፍሪካ ያዘጋጀውን ትንታኔ ያንብቡ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X