https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለመወያየት ቻይና ገቡ
የሩሲያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለመወያየት ቻይና ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለመወያየት ቻይና ገቡ ሰርጌ ሾይጉ ከዋንግ ዪ ጋር በዓለም አቀፍ እና በቀጣናዊ ደህንነት ረገድ እየታዩ ባሉ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ዙሪያ እንደሚወያዩ የሩሲያ ደህንነት ምክር ቤት... 01.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-01T10:33+0300
2026-02-01T10:33+0300
2026-02-01T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/01/3087770_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9798e5d762c9dd288db0267c8f72601b.jpg
የሩሲያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለመወያየት ቻይና ገቡ ሰርጌ ሾይጉ ከዋንግ ዪ ጋር በዓለም አቀፍ እና በቀጣናዊ ደህንነት ረገድ እየታዩ ባሉ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ዙሪያ እንደሚወያዩ የሩሲያ ደህንነት ምክር ቤት አስታውቋል።ዋንግ ዪ ባለፈው ታህሳስ ወር በሞስኮ ከሾይጉ ጋር ከተካሄደው ስልታዊ የደህንነት ምክክር በኋላ ሞስኮ እና ቤጂንግ “የጃፓንን ወታደራዊነት እና ፋሺዝም ዳግም ለመመለስ” የሚደረጉ ሙከራዎችን መታገልን ጨምሮ በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ገልጸው ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለመወያየት ቻይና ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለመወያየት ቻይና ገቡ
2026-02-01T10:33+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/01/3087770_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_3721fed9549fba30a9939f49bb3ee60e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለመወያየት ቻይና ገቡ
10:33 01.02.2026 (የተሻሻለ: 10:34 01.02.2026) የሩሲያ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ለመወያየት ቻይና ገቡ
ሰርጌ ሾይጉ ከዋንግ ዪ ጋር በዓለም አቀፍ እና በቀጣናዊ ደህንነት ረገድ እየታዩ ባሉ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ዙሪያ እንደሚወያዩ የሩሲያ ደህንነት ምክር ቤት አስታውቋል።
ዋንግ ዪ ባለፈው ታህሳስ ወር በሞስኮ ከሾይጉ ጋር ከተካሄደው ስልታዊ የደህንነት ምክክር በኋላ ሞስኮ እና ቤጂንግ “የጃፓንን ወታደራዊነት እና ፋሺዝም ዳግም ለመመለስ” የሚደረጉ ሙከራዎችን መታገልን ጨምሮ በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ገልጸው ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X