የሩሲያ ወታደሮች ቀደም ሲል የዩክሬን የነበሩ ድሮኖች አሁን በሩሲያ ጦር ውስጥ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን አሳዩ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ወታደሮች ቀደም ሲል የዩክሬን የነበሩ ድሮኖች አሁን በሩሲያ ጦር ውስጥ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን አሳዩ

​የቮልቻንስክ ከተማን ነፃ በሚያወጡበት ወቅት የሩሲያ ወታደሮች ስድስት የዩክሬን "ቫምፓየር" ድሮችን መማረካቸውን፣ የሶፍትዌር ፕሮግራማቸውን በመቀየርም አሁን በሩሲያ ጦር በኩል ጥቅም ላይ እየዋሉ መሆኑን አንድ የድሮን ቴክኒሻን ለስፑትኒክ ተናገሩ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0