ሩሲያ በኩባ ላይ የተጣለውን አዲስ የአሜሪካ ማዕቀብ ቅቡልነት የሌለው የኢኮኖሚ ጫና ነው ስትል ኮነነች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በኩባ ላይ የተጣለውን አዲስ የአሜሪካ ማዕቀብ ቅቡልነት የሌለው የኢኮኖሚ ጫና ነው ስትል ኮነነች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሩሲያ በኩባ ላይ የተጣለውን አዲስ የአሜሪካ ማዕቀብ ቅቡልነት የሌለው የኢኮኖሚ ጫና ነው ስትል ኮነነች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.01.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በኩባ ላይ የተጣለውን አዲስ የአሜሪካ ማዕቀብ ቅቡልነት የሌለው የኢኮኖሚ ጫና ነው ስትል ኮነነች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፣ “የሩሲያ አቋም አልተለወጠም፤ በተመድ እና በሌሎች ዓለም አቀፍ የሕግ ደንቦች በኩል ያልተላለፉ፣ በሉዓላዊ እና ነፃ ሀገራት ላይ የሚጣሉ የአንድ ወገን ማዕቀቦች በምንም መልኩ ተቀባይነት የሌላቸው ናቸው” ብለዋል።

እንደ ቃለ አቀባይዋ ገለጻ፣ የሞስኮ እና የሃቫና ትብብር በማንኛውም ሦስተኛ ወገን ላይ ያነጣጠረ አይደለም፤ ሩሲያም የሁለትዮሽ ግንኙነቷን ማሳደግ ትቀጥላለች።

​በትናንትናው ዕለት፣ የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ሮድሪጌዝ፣ ዶናልድ ትራምፕ በፈረሙት አዲስ ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ምክንያት የመጣውን እና ሃቫና "ያልተለመደ እና የማይጠበቅ ስጋት" ስትል የገለጸችውን ሁኔታ ለመቋቋም "ዓለም አቀፍ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ" መታወጁን አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0