የሩሲያ ደህንነት መረጋገጥ ለዩክሬን ደህንነት ምርጡ ዋስትና ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ደህንነት መረጋገጥ ለዩክሬን ደህንነት ምርጡ ዋስትና ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የሩሲያ ደህንነት መረጋገጥ ለዩክሬን ደህንነት ምርጡ ዋስትና ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.01.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ደህንነት መረጋገጥ ለዩክሬን ደህንነት ምርጡ ዋስትና ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

​ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ግሩሽኮ፣ “ሁሉም ሰው ለዩክሬን የደህንነት ዋስትና የመስጠትን አስፈላጊነት እያወራ ነው፤ ነገር ግን ባለፉት ወራት ወይም ዓመታት ውስጥ የሰላም ስምምነትም ሆነ የሰላም ቀመር የሩሲያን ደህንነት የሚያረጋግጡ ዋስትናዎችን ማካተት አለበት ብሎ የተናገረ አንድም አካል አላስታውስም።” ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡



​“ምንም እንኳን የሩሲያ ደህንነት በጽኑ መረጋገጡ ለዩክሬን ደህንነት ምርጡ ዋስትና መሆኑ ለሁሉም ፍጹም ግልጽ ቢሆንም” ሲሉ አክለዋል።

​ የዩክሬን ግዛት የሩሲያን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል በመንደርደሪያነት እንደማያገለግል ሩሲያ ካረጋገጠች፣ የዩክሬን ደህንነት የተረጋገጠ ይሆናል ሲሉ ግራሽንኮ አብራርተዋል።

የልዩ ዘመቻውን ዳራ ለመረዳት ስፑትኒክ አፍሪካ ያዘጋጀውን ትንታኔ ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0