አይሻ 2 “የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአይሻ 2 “የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አይሻ 2 “የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.01.2026
ሰብስክራይብ

አይሻ 2 “የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

የንፋስ ኃይል ማመንጫውን በይፋ መርቀው ያስጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ 467 ጊጋ ዋት በሠዓት ዓመታዊ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳለው አስታውቀዋል፡፡

ፕሮጀክቱ፣ ዘመናዊ የቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ለተረጋጋ የኃይል አቅርቦት እና ለቴክኖሎጂ-መራሽ ኢኮኖሚ ግንባታ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወትም ገልፀዋል፡፡

የኢትዮጵያው መሪ “የአይሻ ስትራቴጄያዊ መልክዓ-ምድራዊ አቀማመጥ ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የንፋስ ኮሪደርነቱ ያለፈ ጠቀሜታ አስገኝቶለታል። ለጎረቤት ሀገራት ያለው ቅርበት ኢትዮጵያን የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ንግድ ማዕከል ለማድረግ ለተቀመጠው ግብ መሳካት በተግባር የተረጋገጠ ትልቅ እመርታ ነው።”ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያን ሰፊ የተፈጥሮ ጸጋ ወደ የጋራ ሐብት በመለወጥ የአፍሪካ ቀንድን በአካል እና በኢኮኖሚ ይበልጥ ለማስተሳሰር ቁርጠኞች ነን ሲሉ ዐቢይ አሕመድ በማሕበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡

በምረቃ ሥነ–ስርዓቱ ላይ ዛሬ ማለዳ ኢትዮጵያ የገቡት የጅቡቲ እና የሶማሊያ መሪዎችም ተገኝተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አይሻ 2 “የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አይሻ 2 “የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አይሻ 2 “የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አይሻ 2 “የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0