https://amh.sputniknews.africa/20260130/3066731.html
ደቡብ አፍሪካ የእስራኤልን ዲፕሎማት "ተቀባይነት የሌላቸው" መሆናቸውን ገለፀች
ደቡብ አፍሪካ የእስራኤልን ዲፕሎማት "ተቀባይነት የሌላቸው" መሆናቸውን ገለፀች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ የእስራኤልን ዲፕሎማት "ተቀባይነት የሌላቸው" መሆናቸውን ገለፀች የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ይህ እርምጃ የተወሰደው "ተከታታይነት ያላቸውና ተቀባይነት የሌላቸው... 30.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-30T16:46+0300
2026-01-30T16:46+0300
2026-01-30T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1e/3066577_0:28:640:388_1920x0_80_0_0_02c4a49f680d8730430bf131a6e6481e.jpg
ደቡብ አፍሪካ የእስራኤልን ዲፕሎማት "ተቀባይነት የሌላቸው" መሆናቸውን ገለፀች የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ይህ እርምጃ የተወሰደው "ተከታታይነት ያላቸውና ተቀባይነት የሌላቸው የዲፕሎማሲያዊ ደንቦችና አሰራሮች ጥሰቶችን" ተከትሎ ነው።በመግለጫው ላይ እንደተጠቀሰው፣ እነዚህ ድርጊቶች "በደቡብ አፍሪካ ሉዓላዊነት ላይ ቀጥተኛ ፈተና የሚደቅኑ" እና "የዲፕሎማሲያዊ መብትን በከፍተኛ ሁኔታ ያለአግባብ መጠቀምን" የሚያሳዩ ናቸው።ደቡብ አፍሪካ፣ "የአገሪቱ ሉዓላዊነትና የመሥሪያ ቤቶቿ ክብር የማጣሱ ናቸው" ስትል በድጋሚ ያረጋገጠች ሲሆን፣ ዲፕሎማቱ አሪኤል ሲድማን በ72 ሰዓታት ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡብ አፍሪካ የእስራኤልን ዲፕሎማት "ተቀባይነት የሌላቸው" መሆናቸውን ገለፀች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ የእስራኤልን ዲፕሎማት "ተቀባይነት የሌላቸው" መሆናቸውን ገለፀች
2026-01-30T16:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1e/3066577_43:0:598:416_1920x0_80_0_0_85dab674af17e1dc6b64b10661f8181b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ የእስራኤልን ዲፕሎማት "ተቀባይነት የሌላቸው" መሆናቸውን ገለፀች
16:46 30.01.2026 (የተሻሻለ: 16:54 30.01.2026) ደቡብ አፍሪካ የእስራኤልን ዲፕሎማት "ተቀባይነት የሌላቸው" መሆናቸውን ገለፀች
የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ይህ እርምጃ የተወሰደው "ተከታታይነት ያላቸውና ተቀባይነት የሌላቸው የዲፕሎማሲያዊ ደንቦችና አሰራሮች ጥሰቶችን" ተከትሎ ነው።
በመግለጫው ላይ እንደተጠቀሰው፣ እነዚህ ድርጊቶች "በደቡብ አፍሪካ ሉዓላዊነት ላይ ቀጥተኛ ፈተና የሚደቅኑ" እና "የዲፕሎማሲያዊ መብትን በከፍተኛ ሁኔታ ያለአግባብ መጠቀምን" የሚያሳዩ ናቸው።
ደቡብ አፍሪካ፣ "የአገሪቱ ሉዓላዊነትና የመሥሪያ ቤቶቿ ክብር የማጣሱ ናቸው" ስትል በድጋሚ ያረጋገጠች ሲሆን፣ ዲፕሎማቱ አሪኤል ሲድማን በ72 ሰዓታት ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X