አሜሪካ በነዳጅ እገዳ አማካኝነት በኩባ ላይ እጅግ አስቸጋሪ የአኗኗር ሁኔታዎችን እየጫነች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ በነዳጅ እገዳ አማካኝነት በኩባ ላይ እጅግ አስቸጋሪ የአኗኗር ሁኔታዎችን እየጫነች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አሜሪካ በነዳጅ እገዳ አማካኝነት በኩባ ላይ እጅግ አስቸጋሪ የአኗኗር ሁኔታዎችን እየጫነች ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.01.2026
ሰብስክራይብ

አሜሪካ በነዳጅ እገዳ አማካኝነት በኩባ ላይ እጅግ አስቸጋሪ የአኗኗር ሁኔታዎችን እየጫነች ነው  - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

​ የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ በኤክስ ገፃቸው ላይ እንደፃፉት፦ "ከ65 ዓመታት በላይ በአንድ ሀገር ላይ የተጣለ ረጅምና አሰቃቂ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ሰለባ በሆነው የኩባ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ይህን አረመኔያዊ የጥቃት ድርጊት ለዓለም እናጋልጣለን፤ አሁን ደግሞ ህዝቡ እጅግ አስቸጋሪ ለሆነ የኑሮ ሁኔታ እንዲጋለጥ እየተደረገ ነው።"

​ቀደም ሲል፣ ትራምፕ ባስተላለፉት ፕሬዝዳንታዊ ተዕዛዝ መሰረት ዋሽንግተን ለኩባ ነዳጅ በሚያቀርቡ ሀገራት ላይ ተጨማሪ ቀረጥ ልትጥል እንደምትችል ገልጸው ነበር። በተጨማሪም፣ የአሜሪካው መሪ ከኩባ ይመጣል ባሉት "የደህንነት ስጋት" ምክንያት ብሔራዊ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0