https://amh.sputniknews.africa
ከሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት ከአፍሪካ ውጭ የሰው ልጅ አልነበረም - አንጋፋው የቅድመ ሰው ጥናት ተመራማሪ
ከሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት ከአፍሪካ ውጭ የሰው ልጅ አልነበረም - አንጋፋው የቅድመ ሰው ጥናት ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ከሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት ከአፍሪካ ውጭ የሰው ልጅ አልነበረም - አንጋፋው የቅድመ ሰው ጥናት ተመራማሪ ዘረሰናይ ዓለምሰገድ (ፕ/ር) ፤ በቅርቡ በእርሳቸው በተመራ ቡድን በአፋር ክልል ሚሌ-ሎጊያ የፓሊዮአንትሮፖሎጂ መካነ ቅርስ ሥፍራ የተገኘው... 30.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-30T13:04+0300
2026-01-30T13:04+0300
2026-01-30T13:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1e/3063648_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_c9d8e9a99250d80c625df6cd2efdc2e7.jpg
ከሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት ከአፍሪካ ውጭ የሰው ልጅ አልነበረም - አንጋፋው የቅድመ ሰው ጥናት ተመራማሪ ዘረሰናይ ዓለምሰገድ (ፕ/ር) ፤ በቅርቡ በእርሳቸው በተመራ ቡድን በአፋር ክልል ሚሌ-ሎጊያ የፓሊዮአንትሮፖሎጂ መካነ ቅርስ ሥፍራ የተገኘው 'ፕራንትሮፐስ' የተሰኘው የጥንታዊ የሰው ዘር ቅሪት አካል፣ የአፍሪካን በተለይም የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት ይበልጥ የሚያጠናክር መሆኑን ይገልጻሉ።የ'ፓራንትሮፐስ’ ቅሪት በአፋር ክልል ሲገኝ የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን ያነሱት በአሜሪካ ቺካጎ ዩኒቨርሲቲ የዘርፉ ተመራማሪው፣ ስለ ቀደምት ግኝቶቻቸውም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።"ከተሳተፍኩባቸው ሥራዎች መካከል አንዱ የ'ሰላም’ መገኘት ነው። ይህ አፅም ከታዋቂዋ ‘ሉሲ’ (ድንቅነሽ) በ200 ሺህ ዓመት የሚቀድም ብቻ ሳይሆን 60 በመቶም የተሟላ ነው፡፡ ሌላኛው ግኝቴ በአፋር ክልል 'ዲኪካ' በተባለ ሥፍራ የተገኘው የመጀመሪያው የድንጋይ መሣሪያ ማስረጃ ነው።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት ከአፍሪካ ውጭ የሰው ልጅ አልነበረም - አንጋፋው የቅድመ ሰው ጥናት ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ከሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት ከአፍሪካ ውጭ የሰው ልጅ አልነበረም - አንጋፋው የቅድመ ሰው ጥናት ተመራማሪ
2026-01-30T13:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1e/3063648_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_3b1e7b394a53593a472291fa92bc48c2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት ከአፍሪካ ውጭ የሰው ልጅ አልነበረም - አንጋፋው የቅድመ ሰው ጥናት ተመራማሪ
13:04 30.01.2026 (የተሻሻለ: 13:14 30.01.2026) ከሁለት ሚሊዮን ዓመታት በፊት ከአፍሪካ ውጭ የሰው ልጅ አልነበረም - አንጋፋው የቅድመ ሰው ጥናት ተመራማሪ
ዘረሰናይ ዓለምሰገድ (ፕ/ር) ፤ በቅርቡ በእርሳቸው በተመራ ቡድን በአፋር ክልል ሚሌ-ሎጊያ የፓሊዮአንትሮፖሎጂ መካነ ቅርስ ሥፍራ የተገኘው 'ፕራንትሮፐስ' የተሰኘው የጥንታዊ የሰው ዘር ቅሪት አካል፣ የአፍሪካን በተለይም የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት ይበልጥ የሚያጠናክር መሆኑን ይገልጻሉ።
የ'ፓራንትሮፐስ’ ቅሪት በአፋር ክልል ሲገኝ የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን ያነሱት በአሜሪካ ቺካጎ ዩኒቨርሲቲ የዘርፉ ተመራማሪው፣ ስለ ቀደምት ግኝቶቻቸውም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"ከተሳተፍኩባቸው ሥራዎች መካከል አንዱ የ'ሰላም’ መገኘት ነው። ይህ አፅም ከታዋቂዋ ‘ሉሲ’ (ድንቅነሽ) በ200 ሺህ ዓመት የሚቀድም ብቻ ሳይሆን 60 በመቶም የተሟላ ነው፡፡ ሌላኛው ግኝቴ በአፋር ክልል 'ዲኪካ' በተባለ ሥፍራ የተገኘው የመጀመሪያው የድንጋይ መሣሪያ ማስረጃ ነው።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X