የዛምቢያ መንግሥት ከአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ ጋር የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ላይ የመድረስ ተስፋ እንዳለው ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዛምቢያ መንግሥት ከአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ ጋር የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ላይ የመድረስ ተስፋ እንዳለው ገለፀ
የዛምቢያ መንግሥት ከአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ ጋር የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ላይ የመድረስ ተስፋ እንዳለው ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.01.2026
ሰብስክራይብ

የዛምቢያ መንግሥት ከአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ ጋር የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ላይ የመድረስ ተስፋ እንዳለው ገለፀ

“[ከአፍሪኤግዚም ባንክ ጋር] ውይይታችንን ቀጥለናል፤ ጉዳዩ ከግልግል ዳኝነት ወጥቶ መፍትሔ ያገኛል ብለን እናምናለን” ሲሉ የዛምቢያ የግምጃ ቤት ዋና ጸሐፊ ፌሊክስ ንኩሉኩሳ በሉሳካ በተካሄደ አንድ መድረክ ላይ ተናግረዋል።

ዛምቢያ ዳግም እንዲዋቀርላት ካቀደችው ዕዳ ውስጥ 94 በመቶውን ከአበዳሪዎች ጋር ስምምነት ላይ በመድረስ ማረጋገጧን የጠቀሱት ጸሐፊው፤ “ቀሪው 6 በመቶ ዕዳም በቅርቡ ይጠናቀቃል” ሲሉ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0