https://amh.sputniknews.africa
'ዶላር በወርቅ ሊተካ ነው' - አሜሪካዊው የአክሲዮን ደላላ
'ዶላር በወርቅ ሊተካ ነው' - አሜሪካዊው የአክሲዮን ደላላ
Sputnik አፍሪካ
'ዶላር በወርቅ ሊተካ ነው' - አሜሪካዊው የአክሲዮን ደላላአሜሪካ የ2008ቱን የዓለም የኢኮኖሚ ቀውስ እንደ "ቀላል ነገር" የሚያስቆጥር እጅግ ከባድ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ እየገባች መሆኑን ፒተር ሺፍ ለአሜሪካ የቴሌቪዥን ጣቢያ ገልጸዋል።"የተለያዩ... 29.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-29T19:36+0300
2026-01-29T19:36+0300
2026-01-29T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1d/3060805_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e3c3dab6b17e08b2fc1811b52f640692.jpg
'ዶላር በወርቅ ሊተካ ነው' - አሜሪካዊው የአክሲዮን ደላላአሜሪካ የ2008ቱን የዓለም የኢኮኖሚ ቀውስ እንደ "ቀላል ነገር" የሚያስቆጥር እጅግ ከባድ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ እየገባች መሆኑን ፒተር ሺፍ ለአሜሪካ የቴሌቪዥን ጣቢያ ገልጸዋል።"የተለያዩ ሀገራት ማዕከላዊ ባንኮች የሀገራቸውን ገንዘብ ዋጋ ለመደገፍ ወርቅ እየገዙ ነው። በምትኩ ደግሞ ከዶላር እየተላቀቁ ነው" ብለዋል።ይሁን እንጂ የዘንድሮው ቀውስ “ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ቀውስ” እንዳልሆነና እንደ ቀደመው ጊዜ ወደ ቀሪው ዓለም እንደማይዛመት አክለው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'ዶላር በወርቅ ሊተካ ነው' - አሜሪካዊው የአክሲዮን ደላላ
Sputnik አፍሪካ
'ዶላር በወርቅ ሊተካ ነው' - አሜሪካዊው የአክሲዮን ደላላ
2026-01-29T19:36+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1d/3060805_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9d8675a97da19a2f1696574067e7bd91.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ዶላር በወርቅ ሊተካ ነው' - አሜሪካዊው የአክሲዮን ደላላ
19:36 29.01.2026 (የተሻሻለ: 19:44 29.01.2026) 'ዶላር በወርቅ ሊተካ ነው' - አሜሪካዊው የአክሲዮን ደላላ
አሜሪካ የ2008ቱን የዓለም የኢኮኖሚ ቀውስ እንደ "ቀላል ነገር" የሚያስቆጥር እጅግ ከባድ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ እየገባች መሆኑን ፒተር ሺፍ ለአሜሪካ የቴሌቪዥን ጣቢያ ገልጸዋል።
"የተለያዩ ሀገራት ማዕከላዊ ባንኮች የሀገራቸውን ገንዘብ ዋጋ ለመደገፍ ወርቅ እየገዙ ነው። በምትኩ ደግሞ ከዶላር እየተላቀቁ ነው" ብለዋል።
ይሁን እንጂ የዘንድሮው ቀውስ “ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ቀውስ” እንዳልሆነና እንደ ቀደመው ጊዜ ወደ ቀሪው ዓለም እንደማይዛመት አክለው ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X