https://amh.sputniknews.africa
የምዕራቡ ዓለም የአፍሪካን ባሕል ከዐውድ ውጭ የመጠቀም ሰፊ ልምምድ አለው - የሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና የቮይስ ኦቨር ባለተሰጥኦ
የምዕራቡ ዓለም የአፍሪካን ባሕል ከዐውድ ውጭ የመጠቀም ሰፊ ልምምድ አለው - የሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና የቮይስ ኦቨር ባለተሰጥኦ
Sputnik አፍሪካ
የምዕራቡ ዓለም የአፍሪካን ባሕል ከዐውድ ውጭ የመጠቀም ሰፊ ልምምድ አለው - የሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና የቮይስ ኦቨር ባለተሰጥኦ ዓለም አቀፍ የመዝናኛ ኢንዱስትሪው ተዋንያን የአፍሪካን ባሕል እና እሴት በዐውዱ የመጠቀም እንዲሁም ለምንጩ ተገቢውን ዕውቅና... 28.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-28T18:18+0300
2026-01-28T18:18+0300
2026-01-28T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1c/3050733_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_71424eea73b7a2a2bb1ab5ec22001cb0.jpg
የምዕራቡ ዓለም የአፍሪካን ባሕል ከዐውድ ውጭ የመጠቀም ሰፊ ልምምድ አለው - የሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና የቮይስ ኦቨር ባለተሰጥኦ ዓለም አቀፍ የመዝናኛ ኢንዱስትሪው ተዋንያን የአፍሪካን ባሕል እና እሴት በዐውዱ የመጠቀም እንዲሁም ለምንጩ ተገቢውን ዕውቅና የመስጠት ልምምዳቸውን ሊያሳድጉ እንደሚገባ ኮስሞ ሚለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"የአንድን ነገር መነሻ መረዳት እና ባለበት ባሕላዊ እሴቱን ማክበር እጅግ አስፈላጊ ነው። መጠቀም ካስፈለገ እንኳ ወደ መነሻው መሄድ ያስፈልጋል። በዚህ አግባብም ሰው የዚያ ባሕል መነሻ ምን እንደሆነ እና ከየት እንደመጣ በግልጽ ማወቅ ይችላል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የምዕራቡ ዓለም የአፍሪካን ባሕል ከዐውድ ውጭ የመጠቀም ሰፊ ልምምድ አለው - የሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና የቮይስ ኦቨር ባለተሰጥኦ
Sputnik አፍሪካ
የምዕራቡ ዓለም የአፍሪካን ባሕል ከዐውድ ውጭ የመጠቀም ሰፊ ልምምድ አለው - የሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና የቮይስ ኦቨር ባለተሰጥኦ
2026-01-28T18:18+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1c/3050733_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ac770670840785cf569b12d569823cef.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የምዕራቡ ዓለም የአፍሪካን ባሕል ከዐውድ ውጭ የመጠቀም ሰፊ ልምምድ አለው - የሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና የቮይስ ኦቨር ባለተሰጥኦ
18:18 28.01.2026 (የተሻሻለ: 18:44 28.01.2026) የምዕራቡ ዓለም የአፍሪካን ባሕል ከዐውድ ውጭ የመጠቀም ሰፊ ልምምድ አለው - የሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና የቮይስ ኦቨር ባለተሰጥኦ
ዓለም አቀፍ የመዝናኛ ኢንዱስትሪው ተዋንያን የአፍሪካን ባሕል እና እሴት በዐውዱ የመጠቀም እንዲሁም ለምንጩ ተገቢውን ዕውቅና የመስጠት ልምምዳቸውን ሊያሳድጉ እንደሚገባ ኮስሞ ሚለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"የአንድን ነገር መነሻ መረዳት እና ባለበት ባሕላዊ እሴቱን ማክበር እጅግ አስፈላጊ ነው። መጠቀም ካስፈለገ እንኳ ወደ መነሻው መሄድ ያስፈልጋል። በዚህ አግባብም ሰው የዚያ ባሕል መነሻ ምን እንደሆነ እና ከየት እንደመጣ በግልጽ ማወቅ ይችላል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X