ቴሕራን በአሜሪካ ለሚፈፅም 'ውስን' ጥቃት እንኳ ተመጣጣኝ ምላሽ ትሰጣለች - ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
17:55 28.01.2026 (የተሻሻለ: 18:04 28.01.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ቴሕራን በአሜሪካ ለሚፈፅም 'ውስን' ጥቃት እንኳ ተመጣጣኝ ምላሽ ትሰጣለች - ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
በካዘም ጋሪባባዲ የተሰጡ ሌሎች መግለጫዎች፦
🟠 ኢራን በአሁኑ ወቅት ከዋሽንግተን ጋር ምንም ዓይነት ውይይት እያደረገች አይደለም፤ ሆኖም የመገናኛ መስመሩ ክፍት ነው፡፡
🟠 አሸማጋዮች ጦርነት መጀመር ለአሜሪካ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትልባት ግልጽ እያደረጉላት ይገኛሉ፡፡
🟠 ቴሕራን እና ዋሽንግተን ወደ ድርድር ጠረጴዛ ቢመጡ እንኳ፣ ኢራን የጦርነት ዝግጁነቷን እንድትቀንስ አያስገዳዳትም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X