መንግሥት ለአገር ውስጥ የፈርኒቸር አምራቾች ዘርፈ ብዙ ማበረታቻዎችን እያደረገ ነው - የዘርፉ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

መንግሥት ለአገር ውስጥ የፈርኒቸር አምራቾች ዘርፈ ብዙ ማበረታቻዎችን እያደረገ ነው - የዘርፉ ባለሙያ

የዋሪት ፈርኒቸር ማኔጂንግ ዳይሬክተር ትሕትና ጥላሁን፣ ከውጭ የሚገቡ የፈርኒቸር ምርቶችን በአገር ውስጥ የመተካት የመንግሥትን አቅጣጫ እውን ለማድረግ፣ የአገር ውስጥ አምራቾች በምርት ጥራት እና አጨራረስ ላይ ከፍተኛ መሻሻል በማሳየት ላይ መሆናቸውን ይናገራሉ።

"መንግሥት ወደዚህ አቅጣጫ የገባው በአገር ውስጥ አምራቾች ላይ እምነት ስላለው ነው። በዚህም የአገር ውስጥ አምራቾች በጉምሩክ ታሪፍ፣ በቦታ አቅርቦት እና በሌሎች ዕድሎች ማበረታቻ እየተደረገላቸው ይገኛል።" ሲሉም ለፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0