https://amh.sputniknews.africa/20260127/3043054.html
በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘንና ሁለገብ ሕንጻ ተመረቀ
በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘንና ሁለገብ ሕንጻ ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘንና ሁለገብ ሕንጻ ተመረቀ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ1.75 ቢሊዮን ብር ወጪ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ያስገነባው ይህ ህንፃ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች... 27.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-27T19:47+0300
2026-01-27T19:47+0300
2026-01-27T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3042386_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_30f9b89c9e74860a844a1b0fd35d7a40.jpg
በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘንና ሁለገብ ሕንጻ ተመረቀ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ1.75 ቢሊዮን ብር ወጪ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ያስገነባው ይህ ህንፃ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ተመርቋል፡፡ ዛሬ የተመረቀው አዲስ ሁለገብ ህንፃ፦ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ አስር ወለሎች፣ አስር መጋዘን፣ በአንድ ግዜ ከ20 ሺህ ኩንታል በላይ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የእንስሳት ተዋጽኦን የማቀዝቀዝ አቅም እንዳለው ተመላክቷል፡፡“በቀጣይ መሠረታዊ ሸቀጦችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰባችን ተደራሽ ለማድረግ፣ የገበያ ትስስርን ለማጠናከር፣ ንግድን የሚያሳልጡ ዘመናዊ ሎጂስቲክን በማስፋፋትና የሀገራችንን የንግድ ከባቢ ለማዘመን ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተን እንሠራለን” ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጉፌ በማኅበራዊ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3042386_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_ed18aa6cfd08a04f3f6fbc0f0cf4b406.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘንና ሁለገብ ሕንጻ ተመረቀ
19:47 27.01.2026 (የተሻሻለ: 19:54 27.01.2026) በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ የእንስሳት ተዋጽኦ ማቀዝቀዣ መጋዘንና ሁለገብ ሕንጻ ተመረቀ
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ1.75 ቢሊዮን ብር ወጪ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ያስገነባው ይህ ህንፃ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ተመርቋል፡፡
ዛሬ የተመረቀው አዲስ ሁለገብ ህንፃ፦
ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ አስር ወለሎች፣
አስር መጋዘን፣
በአንድ ግዜ ከ20 ሺህ ኩንታል በላይ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የእንስሳት ተዋጽኦን የማቀዝቀዝ አቅም እንዳለው ተመላክቷል፡፡
“በቀጣይ መሠረታዊ ሸቀጦችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰባችን ተደራሽ ለማድረግ፣ የገበያ ትስስርን ለማጠናከር፣ ንግድን የሚያሳልጡ ዘመናዊ ሎጂስቲክን በማስፋፋትና የሀገራችንን የንግድ ከባቢ ለማዘመን ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተን እንሠራለን” ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጉፌ በማኅበራዊ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X