https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር ኃይል አካዳሚ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን አብራሪዎችና ሙያተኞች አስመረቀ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል አካዳሚ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን አብራሪዎችና ሙያተኞች አስመረቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል አካዳሚ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን አብራሪዎችና ሙያተኞች አስመረቀበምረቃ መርኃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፤ ባለፉት ስምንት ዓመታት በሰው ኃይል ግንባታ፣... 27.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-27T19:52+0300
2026-01-27T19:52+0300
2026-01-27T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3041633_0:134:800:584_1920x0_80_0_0_6b4654b90ae02244fe239d1b6c397565.jpg
የኢትዮጵያ አየር ኃይል አካዳሚ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን አብራሪዎችና ሙያተኞች አስመረቀበምረቃ መርኃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፤ ባለፉት ስምንት ዓመታት በሰው ኃይል ግንባታ፣ በትጥቅ እና በውጊያ መሠረተ-ልማት ግንባታ ላይ በመሥራት የመፈፀም አቅማችንን እያሳደግን እንገኛለን ብለዋል፡፡“የዛሬውን የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ልዩ የሚያደርገው ከበርካታ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት ሴት አብራሪዎች የበረራ ሥልጠናቸውን በከፍተኛ ውጤት በማጠናቀቅ ሴቶች ፈታኝ ሁኔታዎች ተቋቁመው የላቀ ድል ማስመዝገብ የሚችሉ መሆናቸውን ያስመሰከሩበት መሆኑ ነው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ዋና አዛዡ፤ ተመራቂዎች በሥልጠና የፈጠሩትን አቅም በመጠቀም ለተቋሙ ስኬት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረከቱ ማሳሰባቸውን ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በማኅበራዊ ገጹ ባጋራው መረጃ አመልክቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3041633_0:59:800:659_1920x0_80_0_0_6200c20881b9f8270268887f3d0ff746.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር ኃይል አካዳሚ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን አብራሪዎችና ሙያተኞች አስመረቀ
19:52 27.01.2026 (የተሻሻለ: 19:54 27.01.2026) የኢትዮጵያ አየር ኃይል አካዳሚ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን አብራሪዎችና ሙያተኞች አስመረቀ
በምረቃ መርኃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፤ ባለፉት ስምንት ዓመታት በሰው ኃይል ግንባታ፣ በትጥቅ እና በውጊያ መሠረተ-ልማት ግንባታ ላይ በመሥራት የመፈፀም አቅማችንን እያሳደግን እንገኛለን ብለዋል፡፡
“የዛሬውን የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ልዩ የሚያደርገው ከበርካታ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት ሴት አብራሪዎች የበረራ ሥልጠናቸውን በከፍተኛ ውጤት በማጠናቀቅ ሴቶች ፈታኝ ሁኔታዎች ተቋቁመው የላቀ ድል ማስመዝገብ የሚችሉ መሆናቸውን ያስመሰከሩበት መሆኑ ነው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ዋና አዛዡ፤ ተመራቂዎች በሥልጠና የፈጠሩትን አቅም በመጠቀም ለተቋሙ ስኬት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረከቱ ማሳሰባቸውን ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በማኅበራዊ ገጹ ባጋራው መረጃ አመልክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X