ደቡብ አፍሪካ በ2025 ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር በማስመዝገብ ለኢንቨስትመንት እና ለሥራ ዕድል መነቃቃት ፈጥራለች - ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱደቡብ አፍሪካ በ2025 ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር በማስመዝገብ ለኢንቨስትመንት እና ለሥራ ዕድል መነቃቃት ፈጥራለች - ሚኒስትር
ደቡብ አፍሪካ በ2025 ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር በማስመዝገብ ለኢንቨስትመንት እና ለሥራ ዕድል መነቃቃት ፈጥራለች - ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.01.2026
ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ በ2025 ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር በማስመዝገብ ለኢንቨስትመንት እና ለሥራ ዕድል መነቃቃት ፈጥራለች - ሚኒስትር

ሀገሪቱ ባለፈው የፈረንጆቹ 2025 ዓመት 10.48 ሚሊዮን ዓለም አቀፍ ጎብኚዎችን ያስተናገደች ሲሆን ይህም ከ2024 ጋር ሲነጻጸር የ17.6 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የደቡብ አፍሪካ የቱሪዝም ሚኒስትር ፓትሪሺያ ዲ ሊል ገልፀዋል።

ደቡብ አፍሪካ ባለፈው ዓመት የ "2025 ምርጥ የአፍሪካ መዳረሻ " ሽልማትን ማግኘቷን የጠቀሱት ሚኒስትሯ፤ ይህም ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ የቱሪዝም ውድድር ያላትን ጥንካሬ የሚያረጋግጥ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።

"በአሁኑ ወቅት የቱሪዝም ዘርፉ 1.8 ሚሊዮን ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ የሥራ ዕድሎችን ደግፎ ይዟል:: በግምት በእያንዳንዱ 13 ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች አንድ የሥራ ዕድል ይፈጠራል" ሲሉም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0