https://amh.sputniknews.africa
መንግሥት በቤት ዕቃ ምርቶች ግብዕት ላይ የታክስ ማበረታቻ እያደረገ ነው - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
መንግሥት በቤት ዕቃ ምርቶች ግብዕት ላይ የታክስ ማበረታቻ እያደረገ ነው - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
መንግሥት በቤት ዕቃ ምርቶች ግብዕት ላይ የታክስ ማበረታቻ እያደረገ ነው - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ማበረታቸው በቤት ዕቃዎች፣ ቤተ-ውበት እና የግንባታ አጨራረስ ላይ የተሠማሩ ተቋማት ተወዳዳሪነታቸውን ለማሳደግ እንደሚያግዝ፤ በሚኒስቴሩ የተኪ ምርቶች... 27.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-27T18:47+0300
2026-01-27T18:47+0300
2026-01-27T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3040952_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_76d77282d2816e68b15654f4fb0044f9.jpg
መንግሥት በቤት ዕቃ ምርቶች ግብዕት ላይ የታክስ ማበረታቻ እያደረገ ነው - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ማበረታቸው በቤት ዕቃዎች፣ ቤተ-ውበት እና የግንባታ አጨራረስ ላይ የተሠማሩ ተቋማት ተወዳዳሪነታቸውን ለማሳደግ እንደሚያግዝ፤ በሚኒስቴሩ የተኪ ምርቶች ተወዳዳሪነት መሪ ሥራ አስፈጻሚ መሳይነህ ውብሸት ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። "ያለቁ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ከውጭ አምጥተን አንዘልቀውም። በዚህም የቤት ዕቃ አምራቾች የሚያስፈልጋቸውን ግብዓት ዝቅ ባለ ታክስ እንዲያስገቡ ድጋፍ እየተደረገ ነው። ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይም ከፍተኛ ታክስ አስቀምጠናል" ሲሉ ከ6ኛው ፊንቴክስ የቤት ዕቃዎች፣ ቤተ-ውበትና የግንባታ አጨራረስ አውደ ርዕይ ጎን ለጎን ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
መንግሥት በቤት ዕቃ ምርቶች ግብዕት ላይ የታክስ ማበረታቻ እያደረገ ነው - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
መንግሥት በቤት ዕቃ ምርቶች ግብዕት ላይ የታክስ ማበረታቻ እያደረገ ነው - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
2026-01-27T18:47+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3040952_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_25c64557a95f416432a7e8e4ca9ad33e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
መንግሥት በቤት ዕቃ ምርቶች ግብዕት ላይ የታክስ ማበረታቻ እያደረገ ነው - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
18:47 27.01.2026 (የተሻሻለ: 18:54 27.01.2026) መንግሥት በቤት ዕቃ ምርቶች ግብዕት ላይ የታክስ ማበረታቻ እያደረገ ነው - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
ማበረታቸው በቤት ዕቃዎች፣ ቤተ-ውበት እና የግንባታ አጨራረስ ላይ የተሠማሩ ተቋማት ተወዳዳሪነታቸውን ለማሳደግ እንደሚያግዝ፤ በሚኒስቴሩ የተኪ ምርቶች ተወዳዳሪነት መሪ ሥራ አስፈጻሚ መሳይነህ ውብሸት ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"ያለቁ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ከውጭ አምጥተን አንዘልቀውም። በዚህም የቤት ዕቃ አምራቾች የሚያስፈልጋቸውን ግብዓት ዝቅ ባለ ታክስ እንዲያስገቡ ድጋፍ እየተደረገ ነው። ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይም ከፍተኛ ታክስ አስቀምጠናል" ሲሉ ከ6ኛው ፊንቴክስ የቤት ዕቃዎች፣ ቤተ-ውበትና የግንባታ አጨራረስ አውደ ርዕይ ጎን ለጎን ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X