https://amh.sputniknews.africa
የእንቦጭ አረምን በአረንጓዴ አብዮት ጥቅም ላይ ማዋል በኢትዮጵያ
የእንቦጭ አረምን በአረንጓዴ አብዮት ጥቅም ላይ ማዋል በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ከዶ/ር የህዝቤ ካሳ፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር፣ ከአቶ ደበበ ደፈርሶ፣ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሃይድሮሎጂ እና የተፋሰስ መረጃ መሪ ሥራ አስፈፃሚ እና ከዶ/ር አያሌው ወንዴ፣ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓሳ... 27.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-27T18:32+0300
2026-01-27T18:32+0300
2026-01-27T18:32+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3039901_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_a8702a9279163c71468d8520134fe100.png
ኢትዮጵያ፣ የእንቦጭ አረምን በአረንጓዴ አብዮት ጥቅም ላይ ማዋል
Sputnik አፍሪካ
"በጣና ሐይቅ ያለው የእንቦጭ አረም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስጋት ነው። ምክንያቱም ጣና ሐይቅ በላይኛው ጫፍ ላይ ስለሚገኝ ለግድቡ ተጽእኖ ይኖረዋል።" ሲሉ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓሳ ሀብትና የውሃ ሳይንስ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር አያሌው ወንዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ከዶ/ር የህዝቤ ካሳ፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር፣ ከአቶ ደበበ ደፈርሶ፣ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሃይድሮሎጂ እና የተፋሰስ መረጃ መሪ ሥራ አስፈፃሚ እና ከዶ/ር አያሌው ወንዴ፣ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓሳ ሀብትና የውሃ ሳይንስ ተመራማሪ ጋር በመሆን ኢትዮጵያ ወራሪውን የእንቦጭ አረምን በመዋጋት ረገድ እያደረገች ያለውን ትግል እንመረምራለን።
ዶ/ር የህዝቤ በበኩላቸው ከእንቦጭ አረም ሊገኙ ስለሚችሉ እድሎች "ከእንቦጭ አረም የሚገኙ ባዮፈርቲላይዘሮችን መጠቀም በብዛት የሚገኝ ሲሆን ይህም በሰፊው ጥቅም ላይ ከዋለ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይችላል።" በማለት አክለዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ከዶ/ር የህዝቤ ካሳ፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር፣ ከአቶ ደበበ ደፈርሶ፣ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሃይድሮሎጂ እና የተፋሰስ መረጃ መሪ ሥራ አስፈፃሚ እና ከዶ/ር አያሌው ወንዴ፣ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓሳ ሀብትና የውሃ ሳይንስ ተመራማሪ ጋር በመሆን ኢትዮጵያ ወራሪውን የእንቦጭ አረምን በመዋጋት ረገድ እያደረገች ያለውን ትግል እንመረምራለን። በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3039901_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_5afd055f29cbbc62f64ca82f5557b55e.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የእንቦጭ አረምን በአረንጓዴ አብዮት ጥቅም ላይ ማዋል በኢትዮጵያ
"በጣና ሐይቅ ያለው የእንቦጭ አረም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስጋት ነው። ምክንያቱም ጣና ሐይቅ በላይኛው ጫፍ ላይ ስለሚገኝ ለግድቡ ተጽእኖ ይኖረዋል።" ሲሉ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓሳ ሀብትና የውሃ ሳይንስ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር አያሌው ወንዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ከዶ/ር የህዝቤ ካሳ፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር፣ ከአቶ ደበበ ደፈርሶ፣ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሃይድሮሎጂ እና የተፋሰስ መረጃ መሪ ሥራ አስፈፃሚ እና ከዶ/ር አያሌው ወንዴ፣ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓሳ ሀብትና የውሃ ሳይንስ ተመራማሪ ጋር በመሆን ኢትዮጵያ ወራሪውን የእንቦጭ አረምን በመዋጋት ረገድ እያደረገች ያለውን ትግል እንመረምራለን።
ዶ/ር የህዝቤ በበኩላቸው ከእንቦጭ አረም ሊገኙ ስለሚችሉ እድሎች "ከእንቦጭ አረም የሚገኙ ባዮፈርቲላይዘሮችን መጠቀም በብዛት የሚገኝ ሲሆን ይህም በሰፊው ጥቅም ላይ ከዋለ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይችላል።" በማለት አክለዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox