በብሪክስ ማዕቀፍ ከዊኪፒዲያ ጋር የሚመሳሰሉ አማራጮች ሊፈጠሩ ይገባል - የሩሲያ ፓርላማ አባል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበብሪክስ ማዕቀፍ ከዊኪፒዲያ ጋር የሚመሳሰሉ አማራጮች ሊፈጠሩ ይገባል - የሩሲያ ፓርላማ አባል
በብሪክስ ማዕቀፍ ከዊኪፒዲያ ጋር የሚመሳሰሉ አማራጮች ሊፈጠሩ ይገባል - የሩሲያ ፓርላማ አባል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.01.2026
ሰብስክራይብ

በብሪክስ ማዕቀፍ ከዊኪፒዲያ ጋር የሚመሳሰሉ አማራጮች ሊፈጠሩ ይገባል - የሩሲያ ፓርላማ አባል

"በዓለም ዙሪያ በብዙ ሀገራት ውስጥ በዊኪፒዲያ ዙሪያ ቅሬታ እየጨመረ ነው። በመሆኑም ታሪክ በታማኝነት የሚጻፍባቸው አማራጭ የመረጃ መድረኮችን መፍጠር አስፈላጊ ነው" ሲሉ የሩሲያ ፓርላማ የመረጃ ፖሊሲ፣ የመረጃ ቴክኖሎጂ እና ኮሙኒኬሽን ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር አንድሬ ስቪንትሶቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

እንደ ፓርላማ አባሉ ገለጻ፤ የዊኪፒዲያ አስተዳዳሪዎች ይዘትን የማስተካከልና የመቆጣጠር ሥልጣናቸውን በተወሰኑ ሀገራት ላይ ግፊት ማሳደሪያ መሣሪያ በማድረግ፤ ታሪክን ለማዛባት፣ ለመፈብረክ እና ግልጽ የሆኑ የሐሰትና የአንድ ወገን መረጃዎችን ለመፍጠር እየተጠቀሙበት እንደሆነ ጠቁመዋል።

"አሁን ላይ ብዙ ሀገራት ዊኪፒዲያን እንደ ጫና ማሳደሪያ መሣሪያ አድርገው ይመለከቱታል" ሲሉ ስቪንትሶቭ አጽንኦት ሰጥተዋል።

አክለውም የሁሉንም ሀገራት አቋም ግምት ውስጥ የሚያስገባ እንዲህ ዓይነት የመረጃ ምንጭ መፍጠር ፈታኝ መሆኑንም ገልጸዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0