የደቡባዊ አፍሪካ የኃይል ጥምረት በዓለም አቀፍ ቀውስ ወቅት እንደ ዋስትና ይታያል - የዚምባብዌ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የደቡባዊ አፍሪካ የኃይል ጥምረት በዓለም አቀፍ ቀውስ ወቅት እንደ ዋስትና ይታያል - የዚምባብዌ ሚኒስትር

የደቡባዊ አፍሪካ ክልል፣ ዚምባብዌ እና አኅጉሪቱ በአጠቃላይ የነዳጅ እና የጋዝ ምርትን ጨምሮ ራስን የመቻል ዕቅዶችን በመከተል፤ ራሳቸውን ከዓለም አቀፍ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ቀውሶች ለመጠበቅ እየሠሩ መሆኑን የዚምባብዌ የኢነርጂ እና ኃይል ልማት ሚኒስትር ጁላይ ሞዮ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ክልሉ በኤሌክትሪክ ዘርፍ የኃይል ነፃነትን ለማወጅ እና የሀገራትን የእርስ በርስ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ግብ እንዳነገበም ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛው ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0