ሮስቴክ በዊንግስ ኢንዲያ የአየር ትርዒት ላይ የሚሳተፉትን ሩሲያ ሠራሽ የመካከለኛ ርቀት የመንገደኛ አውሮፕላኖችን ምሥል ይፋ አደረገ

ሰብስክራይብ

ሮስቴክ በዊንግስ ኢንዲያ የአየር ትርዒት ላይ የሚሳተፉትን ሩሲያ ሠራሽ የመካከለኛ ርቀት የመንገደኛ አውሮፕላኖችን ምሥል ይፋ አደረገ

በሩሲያው የጠፈር እና የመከላከያ ኩባንያ "ዩናይትድ ኤርክራፍት ኮርፖሬሽን" የተመረተው፤ ኢል-114-300 ተርቦፕሮፕ እና ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ቴክኖሎጂ የተገነባው ሱፐርጄት አውሮፕላን በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ ታይተዋል። አውሮፕላኖቹ ከሞስኮ አቅራቢያ ከሚገኝ አየር ማረፊያ ተነስተው 10 ሀገራትን አቋርጠው በመብረር በሕንድ ሃይደራባድ ደርሰዋል።

እንደ ሩሲያው የኢንዱስትሪ ግዙፍ ኩባንያ ሮስቴክ ገለጻ፤ አውሮፕላኖቹ አዲስ ውስጣዊ ክፍል ተገጥሞላቸው እና ሙሉ ዝግጅት አጠናቀው ለመጀመሪያ ጊዜ ለዓለም አቀፍ ተመልካቾች ሲቀርቡ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0