https://amh.sputniknews.africa
የናይጄሪያ ኒጀር ክልል ከእስልምና ልማት ባንክ ጋር በመተባበር ከሰሃራ በታች የመጀመሪያውን የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው
የናይጄሪያ ኒጀር ክልል ከእስልምና ልማት ባንክ ጋር በመተባበር ከሰሃራ በታች የመጀመሪያውን የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ኒጀር ክልል ከእስልምና ልማት ባንክ ጋር በመተባበር ከሰሃራ በታች የመጀመሪያውን የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሊገነባ ነውየኒጀር ክልል የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በ200 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍና 163 ሚሊዮን ዶላር የሚወጣበት... 27.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-27T16:28+0300
2026-01-27T16:28+0300
2026-01-27T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3038249_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_65f522c2cb2540902fa1a856d75a48fd.jpg
የናይጄሪያ ኒጀር ክልል ከእስልምና ልማት ባንክ ጋር በመተባበር ከሰሃራ በታች የመጀመሪያውን የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሊገነባ ነውየኒጀር ክልል የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በ200 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍና 163 ሚሊዮን ዶላር የሚወጣበት ሲሆን ለበርካታ ማኅበረሰቦች አማራጭ የኤሌክትሪክ ኃይል ያቀርባል ሲሉ የኒጀር ክልል አስተዳዳሪ የፕሬስ ዋና ጸሐፊ ቦሎጊ ኢብራሂም ገልጸዋል። ፕሮጀክቱ በኒጀር ክልል አሁን ካለው የ2 ሺህ ሜጋ ዋት የኃይል ምርት ላይ ተጨማሪ አቅም በመጨመር ለሀገራዊ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት መረጋጋት ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ሲሉ የፕሮጀክቱ አማካሪ ኡመር ፋሩክ ባታጋራዋ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3038249_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_3e664a39c8eb6b08ba4b11d0078604bb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የናይጄሪያ ኒጀር ክልል ከእስልምና ልማት ባንክ ጋር በመተባበር ከሰሃራ በታች የመጀመሪያውን የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው
16:28 27.01.2026 (የተሻሻለ: 16:34 27.01.2026) የናይጄሪያ ኒጀር ክልል ከእስልምና ልማት ባንክ ጋር በመተባበር ከሰሃራ በታች የመጀመሪያውን የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው
የኒጀር ክልል የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በ200 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍና 163 ሚሊዮን ዶላር የሚወጣበት ሲሆን ለበርካታ ማኅበረሰቦች አማራጭ የኤሌክትሪክ ኃይል ያቀርባል ሲሉ የኒጀር ክልል አስተዳዳሪ የፕሬስ ዋና ጸሐፊ ቦሎጊ ኢብራሂም ገልጸዋል።
ፕሮጀክቱ በኒጀር ክልል አሁን ካለው የ2 ሺህ ሜጋ ዋት የኃይል ምርት ላይ ተጨማሪ አቅም በመጨመር ለሀገራዊ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት መረጋጋት ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ሲሉ የፕሮጀክቱ አማካሪ ኡመር ፋሩክ ባታጋራዋ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X