https://amh.sputniknews.africa/20260127/3036589.html
የወላይታ ሶዶ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማስጀመሪያ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ
የወላይታ ሶዶ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማስጀመሪያ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ
Sputnik አፍሪካ
የወላይታ ሶዶ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማስጀመሪያ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ ስታዲየሙ የፊፋና የካፍ ስታንዳርድን የሚያሟላ እና ከ40ሺ እስከ 45ሺህ ተመልካቾችን ማስተናገድ እንደሚችል የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር በይፋዊ ገፁ አስታውቋል፡፡ 51... 27.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-27T13:59+0300
2026-01-27T13:59+0300
2026-01-27T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3036092_0:37:720:442_1920x0_80_0_0_af89a9db4d293e59e68687fc55077922.jpg
የወላይታ ሶዶ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማስጀመሪያ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ ስታዲየሙ የፊፋና የካፍ ስታንዳርድን የሚያሟላ እና ከ40ሺ እስከ 45ሺህ ተመልካቾችን ማስተናገድ እንደሚችል የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር በይፋዊ ገፁ አስታውቋል፡፡ 51 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፈው ስታዲየም፤ የወላይታን ሕዝብ ታሪክ፣ ባሕላዊ ዕሴቶችና የአከባቢውን ገፅታ እንደሚያካትት ተገልጿል። የደቡብ ክልል መንግሥት ለፕሮጀክቱ ፋይናንስ የሚሆን ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ-ግብር እንደሚያዘጋጅም ተጠቁሟል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1b/3036092_41:0:680:479_1920x0_80_0_0_fb2f05be7630265ee3d31ceb045ad869.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የወላይታ ሶዶ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማስጀመሪያ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ
13:59 27.01.2026 (የተሻሻለ: 14:04 27.01.2026) የወላይታ ሶዶ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማስጀመሪያ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ
ስታዲየሙ የፊፋና የካፍ ስታንዳርድን የሚያሟላ እና ከ40ሺ እስከ 45ሺህ ተመልካቾችን ማስተናገድ እንደሚችል የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር በይፋዊ ገፁ አስታውቋል፡፡
51 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፈው ስታዲየም፤ የወላይታን ሕዝብ ታሪክ፣ ባሕላዊ ዕሴቶችና የአከባቢውን ገፅታ እንደሚያካትት ተገልጿል።
የደቡብ ክልል መንግሥት ለፕሮጀክቱ ፋይናንስ የሚሆን ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ-ግብር እንደሚያዘጋጅም ተጠቁሟል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X