የሱዳን ጦር በዲሊንግ ከተማ ለሁለት ዓመታት የቆየውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከበባ ሰበረ

© telegram sputnik_ethiopiaየሱዳን ጦር በዲሊንግ ከተማ ለሁለት ዓመታት የቆየውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከበባ ሰበረ
የሱዳን ጦር በዲሊንግ ከተማ ለሁለት ዓመታት የቆየውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከበባ ሰበረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.01.2026
ሰብስክራይብ

የሱዳን ጦር በዲሊንግ ከተማ ለሁለት ዓመታት የቆየውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከበባ ሰበረ

ወደ ደቡብ ኮርዶፋን ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ የሚወስደው መንገድ ክፍት የሆነው "የአማፂ ቡድኑን ሚሊሻ ድምጥማጡን ባጠፋና በደመሰሰ ስኬታማ ወታደራዊ ዘመቻ ነው" ሲል ጦር ኃይሉ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

ዲሊንግ ከተማ እ.ኤ.አ ከጥር 2024 ጀምሮ በአማፂው ቡድን ከበባ ስር ቆይታለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0