https://amh.sputniknews.africa
የአየር ትርዒቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ትንሳኤ ነው - ካፒቴን ሰሎሞን ግዛው
የአየር ትርዒቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ትንሳኤ ነው - ካፒቴን ሰሎሞን ግዛው
Sputnik አፍሪካ
የአየር ትርዒቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ትንሳኤ ነው - ካፒቴን ሰሎሞን ግዛው የአቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት እና አቪዬሽን አካዳሚ ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ትርዒቱ በተለይ የአየር ኃይሉን ታሪክ በቅርበት ለሚያውቅ ሰው ከፍ ያለ ተስፋ እና ኩራት የሚፈጥር... 26.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-26T20:06+0300
2026-01-26T20:06+0300
2026-01-26T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1a/3033403_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_84918bb6269668e4ecc63aa684b6ac32.jpg
የአየር ትርዒቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ትንሳኤ ነው - ካፒቴን ሰሎሞን ግዛው የአቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት እና አቪዬሽን አካዳሚ ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ትርዒቱ በተለይ የአየር ኃይሉን ታሪክ በቅርበት ለሚያውቅ ሰው ከፍ ያለ ተስፋ እና ኩራት የሚፈጥር እንደሆነ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል። "በአየር ኃይላችን እና ከሌሎች ሀገራት በመጡ አጋሮች ከፍ ብሎ የቀረበውን ይህን የአየር ትርዒት በማየቴ ዕድለኛ ነኝ። ዛሬ ያየሁት ነገር ለልጆቼ እና ለልጅ ልጆቼ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ ነው። ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊም ኩራት ነው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአየር ትርዒቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ትንሳኤ ነው - ካፒቴን ሰሎሞን ግዛው
Sputnik አፍሪካ
የአየር ትርዒቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ትንሳኤ ነው - ካፒቴን ሰሎሞን ግዛው
2026-01-26T20:06+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1a/3033403_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_23f90ebab7e0b18b015c1930db2c7ad0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአየር ትርዒቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ትንሳኤ ነው - ካፒቴን ሰሎሞን ግዛው
20:06 26.01.2026 (የተሻሻለ: 20:14 26.01.2026) የአየር ትርዒቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ትንሳኤ ነው - ካፒቴን ሰሎሞን ግዛው
የአቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት እና አቪዬሽን አካዳሚ ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ትርዒቱ በተለይ የአየር ኃይሉን ታሪክ በቅርበት ለሚያውቅ ሰው ከፍ ያለ ተስፋ እና ኩራት የሚፈጥር እንደሆነ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
"በአየር ኃይላችን እና ከሌሎች ሀገራት በመጡ አጋሮች ከፍ ብሎ የቀረበውን ይህን የአየር ትርዒት በማየቴ ዕድለኛ ነኝ። ዛሬ ያየሁት ነገር ለልጆቼ እና ለልጅ ልጆቼ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ ነው። ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊም ኩራት ነው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X