የማሊ ጦር አንድ መቶ ያህል ታጣቂዎችን በአየር ጥቃት እንደደመሰሰ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየማሊ ጦር አንድ መቶ ያህል ታጣቂዎችን በአየር ጥቃት እንደደመሰሰ አስታወቀ
የማሊ ጦር አንድ መቶ ያህል ታጣቂዎችን በአየር ጥቃት እንደደመሰሰ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.01.2026
ሰብስክራይብ

የማሊ ጦር አንድ መቶ ያህል ታጣቂዎችን በአየር ጥቃት እንደደመሰሰ አስታወቀ

ጥቃቱ ከመፈጸሙ በፊት በአየር ላይ በተደረገ ቅኝት የታጣቂዎቹ የጦር ሠፈር መለየቱን የማሊ ጦር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

“በትናንትናው ዕለት ጥር 17 ቀን ከሰዓት በኋላ የማሊ አየር ኃይል አውሮፕላኖች በዲዮይላ አካባቢ በሚገኘው የታጣቂዎች ጦር ሠፈር ላይ ስኬታማ የአየር ጥቃት ፈፅመዋል” ሲል መግለጫው አክሎ ገልጿል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0