https://amh.sputniknews.africa
ጀማሪ አየር ኃይሎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካካበተው የዳበረ ልምድ መማር ይችላሉ - የዛምቢያ አየር ኃይል ልዑክ
ጀማሪ አየር ኃይሎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካካበተው የዳበረ ልምድ መማር ይችላሉ - የዛምቢያ አየር ኃይል ልዑክ
Sputnik አፍሪካ
ጀማሪ አየር ኃይሎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካካበተው የዳበረ ልምድ መማር ይችላሉ - የዛምቢያ አየር ኃይል ልዑክ የኢትዮጵያ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት በቢሾፍቱ በተካሄደው “ጥቁር አንበሳ" የአየር ትርዒት ላይ የተገኙት ብ/ጄኔራል... 26.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-26T19:06+0300
2026-01-26T19:06+0300
2026-01-26T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1a/3032337_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_be7534bbd24bb4e57d794ea808a4915e.jpg
ጀማሪ አየር ኃይሎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካካበተው የዳበረ ልምድ መማር ይችላሉ - የዛምቢያ አየር ኃይል ልዑክ የኢትዮጵያ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት በቢሾፍቱ በተካሄደው “ጥቁር አንበሳ" የአየር ትርዒት ላይ የተገኙት ብ/ጄኔራል ኮሊንስ ንጉሉቤ፤ ዝግጀቱ የአፍሪካ ሀገራትን የአየር ኃይል አቅም ለማስተባበር ዕድል ይፈጥራል ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የአፍሪካ ሀገራት በአየር ኃይል ዘርፍ ያሉባቸው ተግዳሮቶችን መፍታት የሚያስችሉ የክህሎት እና ቴክኖሎጂ የሽግግር መድረኮችን ማስፋት እንዳለባቸውም አክለዋል፡፡ "የኢትዮጵያ አየር ኃይል ቀዳሚ ከሚባሉት እና ከፍተኛ ልምድ ካካበቱ አየር ኃይሎች አንዱ ነው። አዲስ የአየር ኃይሎች ከተቋሙ የሚማሩት ብዙ ልምድ እንዳለም አምናለሁ። መሰል መድረኮች ሀገራት የአየር ኃይላቸውን ይበልጥ ማዘመን በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የሚመክሩበትን ዕድል ይፈጥራሉ" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጀማሪ አየር ኃይሎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካካበተው የዳበረ ልምድ መማር ይችላሉ - የዛምቢያ አየር ኃይል ልዑክ
Sputnik አፍሪካ
ጀማሪ አየር ኃይሎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካካበተው የዳበረ ልምድ መማር ይችላሉ - የዛምቢያ አየር ኃይል ልዑክ
2026-01-26T19:06+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1a/3032337_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_a67483531a049522591b85fe50e9f8c8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጀማሪ አየር ኃይሎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካካበተው የዳበረ ልምድ መማር ይችላሉ - የዛምቢያ አየር ኃይል ልዑክ
19:06 26.01.2026 (የተሻሻለ: 19:14 26.01.2026) ጀማሪ አየር ኃይሎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ካካበተው የዳበረ ልምድ መማር ይችላሉ - የዛምቢያ አየር ኃይል ልዑክ
የኢትዮጵያ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት በቢሾፍቱ በተካሄደው “ጥቁር አንበሳ" የአየር ትርዒት ላይ የተገኙት ብ/ጄኔራል ኮሊንስ ንጉሉቤ፤ ዝግጀቱ የአፍሪካ ሀገራትን የአየር ኃይል አቅም ለማስተባበር ዕድል ይፈጥራል ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የአፍሪካ ሀገራት በአየር ኃይል ዘርፍ ያሉባቸው ተግዳሮቶችን መፍታት የሚያስችሉ የክህሎት እና ቴክኖሎጂ የሽግግር መድረኮችን ማስፋት እንዳለባቸውም አክለዋል፡፡
"የኢትዮጵያ አየር ኃይል ቀዳሚ ከሚባሉት እና ከፍተኛ ልምድ ካካበቱ አየር ኃይሎች አንዱ ነው። አዲስ የአየር ኃይሎች ከተቋሙ የሚማሩት ብዙ ልምድ እንዳለም አምናለሁ። መሰል መድረኮች ሀገራት የአየር ኃይላቸውን ይበልጥ ማዘመን በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የሚመክሩበትን ዕድል ይፈጥራሉ" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X