ቡርኪና ፋሶ የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ለማረጋጋትና የኃይል ግዢን ለመቀነስ ያለመ አዲስ የ200 ሜጋ ዋት የኃይል ማመንጫ ገነባች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቡርኪና ፋሶ የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ለማረጋጋትና የኃይል ግዢን ለመቀነስ ያለመ አዲስ የ200 ሜጋ ዋት የኃይል ማመንጫ ገነባች
ቡርኪና ፋሶ የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ለማረጋጋትና የኃይል ግዢን ለመቀነስ ያለመ አዲስ የ200 ሜጋ ዋት የኃይል ማመንጫ ገነባች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.01.2026
ሰብስክራይብ

ቡርኪና ፋሶ የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ለማረጋጋትና የኃይል ግዢን ለመቀነስ ያለመ አዲስ የ200 ሜጋ ዋት የኃይል ማመንጫ ገነባች

በዱባይ ኩባንያ የተገነባውና 213 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተደረገበት የሙቀት ኃይል ማመንጫ፤ በስድስት ወራት ውስጥ መጠናቀቁን "ማርክ ኬብልስ" የተሰኘው የኢንዱስትሪ ቡድን ያወጣውን መግለጫ ጠቅሶ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

"ማርክ ኬብልስ 200 ሜጋ ዋት ተጨማሪ አቅም በማቅረብ፤ ለሀገሪቱ የኤሌክትሪክ እጥረት ተጨባጭ መፍትሔ ሰጥቷል" ሲል መግለጫው አክሎ ገልጿል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0