የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለወታደራዊ ዲፕሎማሲ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው - የመከላከያ አዛዥነት እና ስታፍ ኮሌጅ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለወታደራዊ ዲፕሎማሲ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው - የመከላከያ አዛዥነት እና ስታፍ ኮሌጅ

በኮሌጁ የምክትል አዛዥ ለስትራቴጂክ ልማት፣ ለትምህርት ጥራት እና ምርምር ዲን ዶክተር ደምሌ ሞላው፤ አየር ኃይሉ በሙያተኞች ሥልጠና፣ በጦር መሣሪያዎች ጥገና እንዲሁም በቀጣናዊ ሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች፤ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"አየር ኃይሉ በአውደ ግንባሮች የምድር ኃይሉን በመደገፍ እና የጦርነትን ማርሽ በመቀየር ከሚጫወተው ሚና በተጨማሪ በወታደራዊ ዲፕሎማሲ ረገድ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው።...በቀጣናዊ ሰላም ማስከበር የሚታፈር አየር ኃይል እየተገነባ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0