የኢትዮጵያ አየር ኃይል ትርዒት የሀገሪቱ አየር ክልል አስተማማኝ እንደሆነ አሳይቷል - የዚምባቡዌ መከላከያ አታሼ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ትርዒት የሀገሪቱ አየር ክልል አስተማማኝ እንደሆነ አሳይቷል - የዚምባቡዌ መከላከያ አታሼ

ብርጋዴር ጄኔራል ዴቪድ ሞዮ፤ የአየር ትርዒቱ ሀገራት በዘርፉ የዕውቀት እና ልምድ ሽግግር የሚያደርጉበትን ምቹ ዕድል የፈጠረ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ብርጋዴር ጄኔራሉ ትርዒቱ የሀገሪቱ አየር ኃይል ብቁ አመራር አንዳለው ያስረገጠ መሆኑንም አመላክተዋል።

"ትርዒቱ ላይ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት መጋበዛቸው የአንድነት እና ኅብረት መገለጫ ነው። ይህ አይነቱ ዕድል ሀገራት አየር ኃይላቸውን ለማጠናከር የሚያግዝ ልምድ መገብየት ያስችላቸዋል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0