የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በካሜሩን ይፋዊ የሕግ ሰውነት አገኘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በካሜሩን ይፋዊ የሕግ ሰውነት አገኘች
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በካሜሩን ይፋዊ የሕግ ሰውነት አገኘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.01.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በካሜሩን ይፋዊ የሕግ ሰውነት አገኘች

እ.ኤ.አ ታህሳስ 29 ቀን 2021 የተቋቋመው የአፍሪካ አህጉረ ስብከት አሁን በመካከለኛ አፍሪካዊቷ ሀገር ውስጥ በይፋ ሥራ መጀመሩን የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በድረ-ገጿ አስታውቃለች።

በአሁኑ ወቅት በአህጉሪቱ 36 ሀገራት ውስጥ 271 የሀገረ ስብከቱ ካህናት እና ዲያቆናት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0