https://amh.sputniknews.africa
በግንባታ ላይ የሚገኘው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል በጥቂት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተባለ
በግንባታ ላይ የሚገኘው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል በጥቂት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በግንባታ ላይ የሚገኘው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል በጥቂት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተባለ ተርሚናሉን ሙሉ ለሙሉ አጠናቆ ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችሉ ቀሪ የግንባታ ሂደቶች በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኙ... 26.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-26T14:18+0300
2026-01-26T14:18+0300
2026-01-26T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1a/3028408_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_58f66faddc4d795c7171aa615e026874.jpg
በግንባታ ላይ የሚገኘው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል በጥቂት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተባለ ተርሚናሉን ሙሉ ለሙሉ አጠናቆ ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችሉ ቀሪ የግንባታ ሂደቶች በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡የከተማዋን የትራንስፖርት ትስስር ለማጠናከር፣ የጎብኚዎችን ምቾት ለመጨመር እና የቱሪዝም እንዲሁም የኢኮኖሚ ግቦችን ለማሳካት ትልቅ እገዛ እንደሚያደርግም ተጠቁሟል። “ተርሚናሉ ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ፣ የተሳፋሪዎችን ምቾት ከግምት ውስጥ ባስገባ እና ማራኪ በሆነ መልኩ እየተገነባ ነው” ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በስፍራው ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ተናግረዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በግንባታ ላይ የሚገኘው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል በጥቂት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በግንባታ ላይ የሚገኘው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል በጥቂት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተባለ
2026-01-26T14:18+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1a/3028408_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_86d89c6c29c216406f368b7fc5a0ea11.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በግንባታ ላይ የሚገኘው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል በጥቂት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተባለ
14:18 26.01.2026 (የተሻሻለ: 14:24 26.01.2026) በግንባታ ላይ የሚገኘው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተርሚናል በጥቂት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተባለ
ተርሚናሉን ሙሉ ለሙሉ አጠናቆ ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችሉ ቀሪ የግንባታ ሂደቶች በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡
የከተማዋን የትራንስፖርት ትስስር ለማጠናከር፣ የጎብኚዎችን ምቾት ለመጨመር እና የቱሪዝም እንዲሁም የኢኮኖሚ ግቦችን ለማሳካት ትልቅ እገዛ እንደሚያደርግም ተጠቁሟል።
“ተርሚናሉ ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ፣ የተሳፋሪዎችን ምቾት ከግምት ውስጥ ባስገባ እና ማራኪ በሆነ መልኩ እየተገነባ ነው” ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በስፍራው ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ተናግረዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X