https://amh.sputniknews.africa/20260126/3028337.html
ኦሮሚያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችን የሚያገናኘው የቱሉ ቦሎ-ኬላ የመንገድ ፕሮጀከት ተጠናቆ ተመረቀ
ኦሮሚያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችን የሚያገናኘው የቱሉ ቦሎ-ኬላ የመንገድ ፕሮጀከት ተጠናቆ ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
ኦሮሚያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችን የሚያገናኘው የቱሉ ቦሎ-ኬላ የመንገድ ፕሮጀከት ተጠናቆ ተመረቀ በ1.3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው እና 81.6 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ እሁድ ዕለት በይፋ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡... 26.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-26T13:59+0300
2026-01-26T13:59+0300
2026-01-26T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1a/3028183_0:6:800:456_1920x0_80_0_0_a2c60d686c0f68bcab0059f022185614.jpg
ኦሮሚያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችን የሚያገናኘው የቱሉ ቦሎ-ኬላ የመንገድ ፕሮጀከት ተጠናቆ ተመረቀ በ1.3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው እና 81.6 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ እሁድ ዕለት በይፋ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ መንገዱ ከአዲስ አበባ-ቡታጅራ እንዲሁም ከአዲስ አበባ-ወልቂጤ-ጅማ ያሉትን አውራ መንገዶች እንደሚያስተሳስር ተገልጿል፡፡ᯓየቱሉ ቦሎ-ኬላ መንገድ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እና ማኅበራዊ ትስስርን ያጠናክራል መባሉን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በማኅበራዊ ገጹ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/1a/3028183_93:0:708:461_1920x0_80_0_0_c994c5e0f95ce3b3bacab5bba79dd959.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኦሮሚያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችን የሚያገናኘው የቱሉ ቦሎ-ኬላ የመንገድ ፕሮጀከት ተጠናቆ ተመረቀ
13:59 26.01.2026 (የተሻሻለ: 14:04 26.01.2026) ኦሮሚያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችን የሚያገናኘው የቱሉ ቦሎ-ኬላ የመንገድ ፕሮጀከት ተጠናቆ ተመረቀ
በ1.3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው እና 81.6 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ እሁድ ዕለት በይፋ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡
መንገዱ ከአዲስ አበባ-ቡታጅራ እንዲሁም ከአዲስ አበባ-ወልቂጤ-ጅማ ያሉትን አውራ መንገዶች እንደሚያስተሳስር ተገልጿል፡፡
ᯓየቱሉ ቦሎ-ኬላ መንገድ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እና ማኅበራዊ ትስስርን ያጠናክራል መባሉን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በማኅበራዊ ገጹ ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X