#viral | 'የታሪክ እና የባሕል ማዕከል' የሆነችው ሉዋንዳ 450ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሏን ዛሬ እሁድ እያከበረች ነው

ሰብስክራይብ

#viral | 'የታሪክ እና የባሕል ማዕከል' የሆነችው ሉዋንዳ 450ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሏን ዛሬ እሁድ እያከበረች ነው

እ.ኤ.አ በ1576 የተመሠረተችው እና ዛሬ ከ8 ሚሊዮን በላይ ለሆነ ሕዝብ መኖሪያ የሆነችው የአንጎላ መዲና ሉዋንዳ ከምንጊዜውም በላይ ደምቃለች።

“ሉዋንዳ 450 ዓመታት፦ የታሪክ እና የባሕል ማዕከል” በሚል መሪ ቃል፤ ከተማዋ በባሕላዊ፣ ማኅበራዊ፣ ስፖርታዊ እና ትምህርታዊ ክብረ በዓላት ፈንጥቃለች።

አንጎላዊ የፎቶ ባለሙያ የከተማዋን ውበት፣ ድባብ እና የማይበገረውን መንፈሷን በዚህ ቪዲዮ ቀርጾ አስቀርቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0