የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት የፑቲንን ልዩ መልዕክተኛ ተቀብለው አነጋገሩ

ሰብስክራይብ

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት የፑቲንን ልዩ መልዕክተኛ ተቀብለው አነጋገሩ

ኪሪል ዲሚትሪቭ የፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ሰላምታ ለሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በስብሰባው ወቅት እንዳደረሱ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ብሔራዊ የዜና ወኪል ዘግቧል።

🟠 የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፤ የዩክሬን ቀውስን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እና ውይይቶችን ለማጠናከር በሚደረገው ጥረት በአሜሪካ፣ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የተደረገውን ባለሦስት ወገን ውይይት በማስተናገዷ ምሥጋናቸውን አቅርበዋል።

🟠 ሁለቱ ወገኖች የዩኤኢ እና ሩሲያን ትብብር በተለያዩ ዘርፎች በተለይም፤ በኢኮኖሚ፣ በኢንቨስትመንት እና በልማት ዘርፎች የበለጠ ማሳደግ በሚቻልባቸው ዕድሎች እንዲሁም በሌሎች የጋራ የፍላጎት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0