የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በስድስት ወራት ውስጥ 2.7 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በስድስት ወራት ውስጥ 2
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በስድስት ወራት ውስጥ 2 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.01.2026
ሰብስክራይብ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በስድስት ወራት ውስጥ 2.7 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

በግማሽ ዓመቱ 377 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ያስመዘገቡ 64 አዳዲስ ባለሀብቶች በፓርኮቹ ውስጥ ተሠማርተዋል።

ገቢው ከታቀደው 2.87 ቢሊዮን ብር ውስጥ 93.6 በመቶውን ማሳካት የተቻለበት መሆኑን ኮርፖሬሽኑ ገልጿል።

ለዚህ የገቢ ዕድገት ዋና ምክንያቶች ተብለው የተጠቀሱት፦

የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ማዘመን፣

በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች እና በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ አዳዲስ የገቢ ምንጮችን ለማስፋፋት የተደረጉ ጥረቶች ናቸው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0