https://amh.sputniknews.africa
1,050 የባትሪ መሙያ ጣቢያዎች ከአዲስ አበባ ውጪ እንደሚገነቡ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ
1,050 የባትሪ መሙያ ጣቢያዎች ከአዲስ አበባ ውጪ እንደሚገነቡ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
1,050 የባትሪ መሙያ ጣቢያዎች ከአዲስ አበባ ውጪ እንደሚገነቡ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ በአጠቃላይ በመላ ሀገሪቱ ከ2,200 በላይ ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያዎችን ለመገንባት እንደታቀደ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።... 25.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-25T17:09+0300
2026-01-25T17:09+0300
2026-01-25T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/19/3021202_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_0aedb6d0726a9d23472021228187ae7a.jpg
1,050 የባትሪ መሙያ ጣቢያዎች ከአዲስ አበባ ውጪ እንደሚገነቡ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ በአጠቃላይ በመላ ሀገሪቱ ከ2,200 በላይ ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያዎችን ለመገንባት እንደታቀደ ሚኒስቴሩ አስታውቋል። የባትሪ መሙያ ጣቢያዎችን እና የኃይል መሠረተ ልማት ችግሮችን ለመቅረፍ በኢትዮ-ጅቡቲ መስመር ደወሌ እና ጋላፊ አካባቢ ጭምር ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ እንደሚገኙ ተቋሙን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። "ከነዳጅ ወደ ታዳሽ ኃይል ለሚደረገው ጉዞ ከመሠረተ ልማት ማሟላት ባሻገር የኤሌክትሪክ መኪና አስመጪዎችን ለማበረታታት፣ ያሉባቸውን ችግሮችም ለመፍታት በገንዘብም ጭምር ድጋፍ እናደርግላቸዋለን" ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/19/3021202_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_28b58c559df1e22ffeba825b0ceea6b2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
1,050 የባትሪ መሙያ ጣቢያዎች ከአዲስ አበባ ውጪ እንደሚገነቡ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ
17:09 25.01.2026 (የተሻሻለ: 17:14 25.01.2026) 1,050 የባትሪ መሙያ ጣቢያዎች ከአዲስ አበባ ውጪ እንደሚገነቡ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ
በአጠቃላይ በመላ ሀገሪቱ ከ2,200 በላይ ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያዎችን ለመገንባት እንደታቀደ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
የባትሪ መሙያ ጣቢያዎችን እና የኃይል መሠረተ ልማት ችግሮችን ለመቅረፍ በኢትዮ-ጅቡቲ መስመር ደወሌ እና ጋላፊ አካባቢ ጭምር ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ እንደሚገኙ ተቋሙን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
"ከነዳጅ ወደ ታዳሽ ኃይል ለሚደረገው ጉዞ ከመሠረተ ልማት ማሟላት ባሻገር የኤሌክትሪክ መኪና አስመጪዎችን ለማበረታታት፣ ያሉባቸውን ችግሮችም ለመፍታት በገንዘብም ጭምር ድጋፍ እናደርግላቸዋለን" ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X