የአውሮፓ ኅብረት ሩሲያ ጠሎች አሁንም ሞስኮ ላይ ስትራቴጂያዊ ድል የመጎናጸፍ ፖሊሲያቸውን ሙጥኝ እንዳሉ ነው - የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ኃላፊ

ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ኅብረት ሩሲያ ጠሎች አሁንም ሞስኮ ላይ ስትራቴጂያዊ ድል የመጎናጸፍ ፖሊሲያቸውን ሙጥኝ እንዳሉ ነው - የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ኃላፊ

በጦር ሜዳ ሩሲያ ላይ ስትራቴጂያዊ ድል መጎናጸፍ የሚሉ "ንግግሮች" በአውሮፓውያን ሕዝብ ዘንድ እየጠፋ ቢመጣም፤ ፖለቲከኞች ግን አሁንም በዚህ ትርክታቸው እንደቀጠሉ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ሰርጌይ ናሪሽኪን ተናግረዋል።

"በአውሮፓ ሀገራት ውስጥ የሚገኙ ሩሲያ ጠል የፖለቲካ እና የወታደራዊ ቡድኖች 'እስከ መጨረሻው የዩክሬን ወታደር' በሚል መሪ ቃል ጦርነቱን የማራዘም ስትራቴጂያዊ እቅዳቸውን ቀጥለዋል" ያሉት ናሪሽኪን፤ በማዕቀብ፣ በፖለቲካዊ ጫና፣ በመረጃ እና ሳይበር እንዲሁም በሌሎች ጠብ አጫሪ እርምጃዎች ኢኮኖሚያዊ ጥቃታቸውን እንደተያያዙት ለስፑትኒክ ገልጸዋል።

ዳይሬክተሩ እነዚህ ሁሉ ጥረቶች ግን ምዕራባውያን የሚፈልጉትን ውጤት ለምን ማምጣት እንዳልቻሉ የሰጡትን ማብራሪያ ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0