የኢትዮጵያ አየር ኃይል በ2030 ወደ አምስተኛ ትውልድ የጦር አውሮፕላኖች እንደሚሸጋገር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር ኃይል በ2030 ወደ አምስተኛ ትውልድ የጦር አውሮፕላኖች እንደሚሸጋገር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል በ2030 ወደ አምስተኛ ትውልድ የጦር አውሮፕላኖች እንደሚሸጋገር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.01.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር ኃይል በ2030 ወደ አምስተኛ ትውልድ የጦር አውሮፕላኖች እንደሚሸጋገር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ

በሽግግሩ የጦር አውሮፕላኖችን ብዛት በዕጥፍ በማሳደግ ለሀገሪቱ ጠንካራ እና የተራቀቀ የአየር መከላከያ አቅም ይገነባል ብለዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት የአየር ኃይሉን አቅም በዕጥፍ ለማሳደግ የሚያስችሉ እቅዶችን ነድፎ፤ አጋር አካላትንም ለይቶ እንዳጠናቀቀ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

"ግባችን በላቀ ቴክኖሎጂ፣ በነጣይ ጥቃቶች እና በከፍተኛ ብቃት የሰው ሞት በመቀነስ ድልን መቀዳጀት ነው" ሲሉም የአየር ኃይልን 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በማስመልከት በተዘጋጀው የ2026 የአቪዬሽን ኤክስፖ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል በ2030 ወደ አምስተኛ ትውልድ የጦር አውሮፕላኖች እንደሚሸጋገር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ
1/4

2/4

3/4

4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0