https://amh.sputniknews.africa
"በአንድነት በመተባበር ትግላችንን እናጠናክር" - በሰሜን እና ምስራቅ ሶሪያ ለሚገኙ ኩርዶች በፓሪስ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
"በአንድነት በመተባበር ትግላችንን እናጠናክር" - በሰሜን እና ምስራቅ ሶሪያ ለሚገኙ ኩርዶች በፓሪስ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
"በአንድነት በመተባበር ትግላችንን እናጠናክር" - በሰሜን እና ምስራቅ ሶሪያ ለሚገኙ ኩርዶች በፓሪስ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ በርካታ ተሳታፊዎች በፓሪስ ሪፐብሊክ አደባባይ ተሰባስበው ባንዲራዎችን እያውለበለቡ እና መፈክሮችን ይዘው ታይተዋል... 24.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-24T20:00+0300
2026-01-24T20:00+0300
2026-01-24T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/18/3013383_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_f909a4425f36477328b7d382bb3dc049.jpg
"በአንድነት በመተባበር ትግላችንን እናጠናክር" - በሰሜን እና ምስራቅ ሶሪያ ለሚገኙ ኩርዶች በፓሪስ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ በርካታ ተሳታፊዎች በፓሪስ ሪፐብሊክ አደባባይ ተሰባስበው ባንዲራዎችን እያውለበለቡ እና መፈክሮችን ይዘው ታይተዋል ሲል በስፍራው የተገኘው የስፑትኒክ ዘጋቢ ታዝቧል። የሰልፉ ዓላማ በሮጃቫ ኩርዶች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለማውገዝ እና ለሰሜን እና ምስራቅ ሶሪያ ሕዝቦች አብሮነትን በድጋሚ ማረጋገጥ ነው። ሰልፈኞቹ “በሮጃቫ እና በመላው መካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ጓዶቻችን ደማቸውን እና የሚተነፍሱትን አየር ሳይቀር መስዋዕት እያደረጉ ባሉበት በዚህ ወቅት፤ ዓለም አቀፋዊ አብሮነት መጠናከር አለበት” ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"በአንድነት በመተባበር ትግላችንን እናጠናክር" - በሰሜን እና ምስራቅ ሶሪያ ለሚገኙ ኩርዶች በፓሪስ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
"በአንድነት በመተባበር ትግላችንን እናጠናክር" - በሰሜን እና ምስራቅ ሶሪያ ለሚገኙ ኩርዶች በፓሪስ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
2026-01-24T20:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/18/3013383_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_55100cfbce54c56ace56600410a25ead.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"በአንድነት በመተባበር ትግላችንን እናጠናክር" - በሰሜን እና ምስራቅ ሶሪያ ለሚገኙ ኩርዶች በፓሪስ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
20:00 24.01.2026 (የተሻሻለ: 20:04 24.01.2026) "በአንድነት በመተባበር ትግላችንን እናጠናክር" - በሰሜን እና ምስራቅ ሶሪያ ለሚገኙ ኩርዶች በፓሪስ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
በርካታ ተሳታፊዎች በፓሪስ ሪፐብሊክ አደባባይ ተሰባስበው ባንዲራዎችን እያውለበለቡ እና መፈክሮችን ይዘው ታይተዋል ሲል በስፍራው የተገኘው የስፑትኒክ ዘጋቢ ታዝቧል።
የሰልፉ ዓላማ በሮጃቫ ኩርዶች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለማውገዝ እና ለሰሜን እና ምስራቅ ሶሪያ ሕዝቦች አብሮነትን በድጋሚ ማረጋገጥ ነው።
ሰልፈኞቹ “በሮጃቫ እና በመላው መካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ጓዶቻችን ደማቸውን እና የሚተነፍሱትን አየር ሳይቀር መስዋዕት እያደረጉ ባሉበት በዚህ ወቅት፤ ዓለም አቀፋዊ አብሮነት መጠናከር አለበት” ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X