https://amh.sputniknews.africa
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት
Sputnik አፍሪካ
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት በቢሾፍቱ እየተካሄደ የሚገኘው ትርዒት የኢትዮጵያ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት፤ አየር ኃይሉ ያለፈባቸውን የታሪክና የጀግንነት እጥፋቶች ለመዘከር እንዲሁም አሁናዊ ቁመናውን... 24.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-24T16:29+0300
2026-01-24T16:29+0300
2026-01-24T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/18/3009676_16:0:1264:702_1920x0_80_0_0_e883bb421f43e19a1199c252b072fd85.jpg
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት በቢሾፍቱ እየተካሄደ የሚገኘው ትርዒት የኢትዮጵያ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት፤ አየር ኃይሉ ያለፈባቸውን የታሪክና የጀግንነት እጥፋቶች ለመዘከር እንዲሁም አሁናዊ ቁመናውን ለማሳየት ያለመ ነው። የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን እና ቼክ ሪፐብሊክን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት አየር ኃይሎችም በትርዒቱ ላይ ይሳተፉበታል። የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት በዓል ትናንት አርብ በድሮን ትርዒት እና በወደፊቱ የአፍሪካ የአየር ኃይል መጻዒ እጣ ፋንታ ላይ በመከረ ፎረም በይፋ መከፈቱ ይታወሳል።በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ የተቀረፀ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት
Sputnik አፍሪካ
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት
2026-01-24T16:29+0300
true
PT1S
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት
Sputnik አፍሪካ
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት
2026-01-24T16:29+0300
true
PT1S
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት
Sputnik አፍሪካ
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት
2026-01-24T16:29+0300
true
PT1S
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት
Sputnik አፍሪካ
የ "ጥቁር አንበሳ" የአየር ላይ ትርዒት
2026-01-24T16:29+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/18/3009676_172:0:1108:702_1920x0_80_0_0_f18fbacceb02f985894e771de79396df.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia