https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ሰርከስ ቡድን ትሩፕ ኮልፌ በ48ኛው ዓለም አቀፍ የሞንቴ ካርሎ የሰርከስ ፌስቲቫል ለአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ሜዳሊያ አስገኘ
የኢትዮጵያ ሰርከስ ቡድን ትሩፕ ኮልፌ በ48ኛው ዓለም አቀፍ የሞንቴ ካርሎ የሰርከስ ፌስቲቫል ለአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ሜዳሊያ አስገኘ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ሰርከስ ቡድን ትሩፕ ኮልፌ በ48ኛው ዓለም አቀፍ የሞንቴ ካርሎ የሰርከስ ፌስቲቫል ለአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ሜዳሊያ አስገኘ ትሩፕ ኮልፌ በሞናኮ ሞንቴ ካርሎ ባቀረበው ልዩ የሰርከስ ትርኢት ከፍተኛ አድናቆትን በማግኘት የብር ሜዳሊያ... 24.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-24T14:02+0300
2026-01-24T14:02+0300
2026-01-24T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/18/3006428_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_d55ce727962d664e014a3aad4cb4100f.jpg
የኢትዮጵያ ሰርከስ ቡድን ትሩፕ ኮልፌ በ48ኛው ዓለም አቀፍ የሞንቴ ካርሎ የሰርከስ ፌስቲቫል ለአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ሜዳሊያ አስገኘ ትሩፕ ኮልፌ በሞናኮ ሞንቴ ካርሎ ባቀረበው ልዩ የሰርከስ ትርኢት ከፍተኛ አድናቆትን በማግኘት የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆኖ አጠናቋል፡፡ ሞንቴ ካርሎ ሰርከስ ፌስቲቫል የዓለማችን ትልቁ፣ አንጋፋና የዓለማችን ትላልቅ አርቲስቶች የሚሳተፉበት ቁጥር አንድ የሰርከስ ፌስቲቫል እንደሆነ ከባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ አመላክቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/18/3006428_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_569b218097f2145474fdc221da17e2e4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ሰርከስ ቡድን ትሩፕ ኮልፌ በ48ኛው ዓለም አቀፍ የሞንቴ ካርሎ የሰርከስ ፌስቲቫል ለአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ሜዳሊያ አስገኘ
14:02 24.01.2026 (የተሻሻለ: 14:04 24.01.2026) የኢትዮጵያ ሰርከስ ቡድን ትሩፕ ኮልፌ በ48ኛው ዓለም አቀፍ የሞንቴ ካርሎ የሰርከስ ፌስቲቫል ለአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ሜዳሊያ አስገኘ
ትሩፕ ኮልፌ በሞናኮ ሞንቴ ካርሎ ባቀረበው ልዩ የሰርከስ ትርኢት ከፍተኛ አድናቆትን በማግኘት የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆኖ አጠናቋል፡፡
ሞንቴ ካርሎ ሰርከስ ፌስቲቫል የዓለማችን ትልቁ፣ አንጋፋና የዓለማችን ትላልቅ አርቲስቶች የሚሳተፉበት ቁጥር አንድ የሰርከስ ፌስቲቫል እንደሆነ ከባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X