የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን የጥበቃ መብት ያነሳው "በዘር ጥላቻ ላይ ተመሥርቶ ነው" የሚል ክስ ተመሠረተበት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን የጥበቃ መብት ያነሳው "በዘር ጥላቻ ላይ ተመሥርቶ ነው" የሚል ክስ ተመሠረተበት
የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን የጥበቃ መብት ያነሳው በዘር ጥላቻ ላይ ተመሥርቶ ነው የሚል ክስ ተመሠረተበት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.01.2026
ሰብስክራይብ

የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን የጥበቃ መብት ያነሳው "በዘር ጥላቻ ላይ ተመሥርቶ ነው" የሚል ክስ ተመሠረተበት

ሦስት ኢትዮጵያውያን ለትርፍ ካልተቋቋሙ የአፍሪካ ማኅበረሰቦች ጋር በመሆን፣ በአንድነት ክስ መሥርተዋል፡፡

የአሜሪካ የአገር ውስጥ ደኅንነት ሚኒስቴር ከየካቲት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. በኋላ በሕገ-ወጥ መንገድ ከ5,000 በላይ ሰዎችን አደጋ ላይ ሊጥል መሆኑን በቦስተን ፌዴራል ፍርድ ቤት የቀረበበት ክስ ያሳያል።

ሚኒስትሯ ክሪስቲ ኖም ነጭ ባልሆኑ ስደተኞች ላይ ሕገ መንግሥትን መሠረት ባላደረገ ጥላቻ ላይ የተመሠረተ የ60 ቀናት ማስጠንቀቂያ በሕገ-ወጥ መንገድ የኢትዮጵያውያንን ሕጋዊ መብት እንዳቋረጡ ከሳሾቹ ተናግረዋል፡፡

ሐሙስ ዕለት በማሳቹሴትስ የአሜሪካ ዲስትሪክት ፍርድ ቤት በቀረበው አቤቱታ መሠረት፣ ለኢትዮጵያ ተሰጥቶ የነበረውን የጊዜያዊ ጥበቃ ሁኔታ መሰረዝ፣ የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት ሕግን እና የአምስተኛውን ማሻሻያ ሕገ-መንግሥታዊ የእኩል ጥበቃ አንቀጽን የጣሰ ነው ይላል ሲሉ የምራባውያን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0