‘ለጥንቃቄ ሲባል’ በርካታ የአሜሪካ የጦር መርከቦች ወደ ኢራን እየተንቀሳቀሱ ነው - ትራምፕ
19:22 23.01.2026 (የተሻሻለ: 19:24 23.01.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
‘ለጥንቃቄ ሲባል’ በርካታ የአሜሪካ የጦር መርከቦች ወደ ኢራን እየተንቀሳቀሱ ነው - ትራምፕ
“ምንም ዓይነት ግጭት እንዲፈጠር አልፈልግም፤ ነገር ግን በጣም በቅርበት እየተከታተልናቸው ነው” ሲሉ ትራምፕ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በመግለጫው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
▪ ፑቲን ከታገዱት የሩሲያ ሀብቶች መካከል 1 ቢሊዮን ዶላር ለሰላም ቦርድ እንዲመደብ ያቀረቡት ሀሳብ "በጣም ትኩረት የሚስብ" ነው፤ ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ጉዳይ ላይ የሰላም ስምምነት ላይ መድረስ ይፈልጋሉ፡፡
▪ ትራምፕ በዳቮስ በተካሄደው የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ዩክሬንን አስመልክቶ በርካታ ውይይቶችን አድርገዋል፡፡
▪ ግሪንላንድን አስመልክቶ ስምምነት ላይ ከተደረሰ በኋላ አሜሪካ “የፈለገችውን ሁሉ” ማድረግ ትችላለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X