https://amh.sputniknews.africa/20260123/2999707.html
'ሩሲያ ደህንነቷን የሚጋፋ ማንኛውንም ውሳኔ አትቀበልም' - ቬትናማዊው ተንታኝ
'ሩሲያ ደህንነቷን የሚጋፋ ማንኛውንም ውሳኔ አትቀበልም' - ቬትናማዊው ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
'ሩሲያ ደህንነቷን የሚጋፋ ማንኛውንም ውሳኔ አትቀበልም' - ቬትናማዊው ተንታኝበዩክሬን ግጭት ዙሪያ የሚደረጉ ንግግሮች ዘላቂ ውጤት ሊያመጡ የሚችሉት፣ ቀደም ሲል ስምምነት በተደረሰባቸው ማዕቀፎች ውስጥ የግዛት ጉዳዮች ሲፈቱ ብቻ እንደሆነ በዓለም አቀፍ... 23.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-23T19:04+0300
2026-01-23T19:04+0300
2026-01-23T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/17/2999553_0:41:800:491_1920x0_80_0_0_3948906f736eba77f81f3e8215f1a2ed.jpg
'ሩሲያ ደህንነቷን የሚጋፋ ማንኛውንም ውሳኔ አትቀበልም' - ቬትናማዊው ተንታኝበዩክሬን ግጭት ዙሪያ የሚደረጉ ንግግሮች ዘላቂ ውጤት ሊያመጡ የሚችሉት፣ ቀደም ሲል ስምምነት በተደረሰባቸው ማዕቀፎች ውስጥ የግዛት ጉዳዮች ሲፈቱ ብቻ እንደሆነ በዓለም አቀፍ ግንኙነት የዶክትሬት ዲግሪ ያላቸው ሆንግ ዱኦንግ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ዱኦንግ አክለውም፣ ሞስኮ በተለያዩ ዙሮች በተደረጉ ውይይቶች ውስጥ አቋሟ ምንም እንዳልተለወጠ ገልጸዋል።“ከዚህ ቀደም በኢስታንቡል የተደረጉ ድርድሮች፣ በነሐሴ ወር በአላስካ በትራምፕ እና በፑቲን መካከል የተካሄደው ስብሰባ እንዲሁም ዊትኮፍ ወደ ሞስኮ ያደረጓቸው ስድስት ተከታታይ ጉብኝቶች የክሬምሊን አቋም እንዳልቀየሩት በተግባር ታይቷል” ብለዋል።ከሐሙስ ለአርብ አጥቢያ ሌሊት፣ ፕሬዝዳንት ፑቲን ከአሜሪካ ልዩ መልዕክተኞች ጋር በክሬምሊን ውስጥ ንግግር አድርገዋል። ስብሰባው ለአራት ሰዓታት ያህል ቆይቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/17/2999553_46:0:755:532_1920x0_80_0_0_4bc74c274c9f93a0c5a4b8e488371396.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ሩሲያ ደህንነቷን የሚጋፋ ማንኛውንም ውሳኔ አትቀበልም' - ቬትናማዊው ተንታኝ
19:04 23.01.2026 (የተሻሻለ: 19:14 23.01.2026) 'ሩሲያ ደህንነቷን የሚጋፋ ማንኛውንም ውሳኔ አትቀበልም' - ቬትናማዊው ተንታኝ
በዩክሬን ግጭት ዙሪያ የሚደረጉ ንግግሮች ዘላቂ ውጤት ሊያመጡ የሚችሉት፣ ቀደም ሲል ስምምነት በተደረሰባቸው ማዕቀፎች ውስጥ የግዛት ጉዳዮች ሲፈቱ ብቻ እንደሆነ በዓለም አቀፍ ግንኙነት የዶክትሬት ዲግሪ ያላቸው ሆንግ ዱኦንግ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ዱኦንግ አክለውም፣ ሞስኮ በተለያዩ ዙሮች በተደረጉ ውይይቶች ውስጥ አቋሟ ምንም እንዳልተለወጠ ገልጸዋል።
“ከዚህ ቀደም በኢስታንቡል የተደረጉ ድርድሮች፣ በነሐሴ ወር በአላስካ በትራምፕ እና በፑቲን መካከል የተካሄደው ስብሰባ እንዲሁም ዊትኮፍ ወደ ሞስኮ ያደረጓቸው ስድስት ተከታታይ ጉብኝቶች የክሬምሊን አቋም እንዳልቀየሩት በተግባር ታይቷል” ብለዋል።
ከሐሙስ ለአርብ አጥቢያ ሌሊት፣ ፕሬዝዳንት ፑቲን ከአሜሪካ ልዩ መልዕክተኞች ጋር በክሬምሊን ውስጥ ንግግር አድርገዋል። ስብሰባው ለአራት ሰዓታት ያህል ቆይቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X